የመሬት ባለ ይዞታ የሆነና በመሬቱ የመጠቀም መብት ያለው ሰው ለሁለት ዓመት ያህል መሬቱን በመተው ከአካባቢው ከጠፋ የመሬት ባለይዞታ የመሆንና በመሬቱ የመጠቀም መብቱ ቀሪ የሚሆን ስለመሆኑ
በገጠር የእርሻ መሬት ላይ አርሶአደሮች ያላቸውን የይዞታና የመጠቀም መብት መደፈር ጋር በተያያዘ የሚነሣ ጥያቄ በ10 ዓመት ይርጋ የሚታገድ ስለመሆኑ
አዋጅ ቁ.456/97
የኦሮሚያ ብ/ክ/መ/አዋጅ ቁ.130/99
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ህገ መንግስት አንቀፅ 40(4)
የፍ/ብ/ህ/ቁ 1677(1)(3), 1845
Download Cassation Decision