ከአሰሪና ሰራተኛ ግንኙነት ጋር በተያያዘ ሰራተኛው ከሥራ ሲሰናበት ከአሰሪው የተረከበውን ንብረት አላስረከበም በሚል ሰራተኛው ሊከፈለው ከሚገባው ክፍያ ቀንሶ ለማስቀረት የሚቻለው በሰራተኛው በኩል ዕዳ ስለመኖሩ መተማመን ላይ ሲደረስ ስለመሆኑ
ሰራተኛው ከተረከበው ንብረት አለመመለስ ጋር በተገናኘ ዕዳ ስለመኖሩ በግራ ቀኙ መካከል ክርክር (አለመግባባት) ያለ እንደሆነ አሰሪው ጉዳዩን በፍ/ቤት አቅርቦ መብቱን ማስከበር ያለበት ስለመሆኑ አዋጅ ቁ.377/96 አንቀፅ 36-38, 59(1), 53(2)(1)
Download Cassation Decision