የመሬት ይዞታና በመሬት የመጠቀም መብት ያለው ወገን በውል ለ3ኛ ወገን ሊያስተላልፍ ስለሚችለው የመብት አድማስ በመሬት የመጠቀም መብት የተላለፈለት ሰው በመሬቱ ላይ ቋሚና ተንቀሳቃሽ ንብረት ያፈራ እንደሆነ ንብረቱን አፍርሶ (ነቅሎ) የመውሰድ መብትን ብቻ ሊያገኝ የሚችል ስለመሆኑ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ህገ መንግስት አንቀፅ 40(3), (4) አዋጅ ቁ.456/97 የኦሮሚያ ብ/ክ/መ/አዋጅ ቁ.130/99 አንቀፅ 6