federal proclamations, regulations, directives, regional constitutions and laws.
You can search cases by number, volume, subject matter
Training and teaching materials, articles, legal forms, links to resources...
የከሳሽ ተከሳሽ ከሳሽነት ክስ ሊቀርብ የሚችለው በከሳሽ ወገን ላይ ብቻ ሥለመሆኑ ተከሳሽ የተከሳሽ ከሳሽነት ክስ ሲያቀርብ ሊከተለው ሥለሚገባ ሥነ-ሥርዓት የፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 30፣36፣224 እና 234(1)(ረ)
Download Cassation Decision
ለሽብር ተግባር የሚያገለግል ንብረት ይዞ መገኘት ወንጀል ተፈፅሟል የሚባልበት አግባብ፤ በልዩ ሁኔታ በህግ የማስረዳት ሸክም ወደ ተከሳሽ ከዞረባቸው ወንጀሎች ውጭ ፤ ዓ/ህግ የሚያቀርበውን ክስ የወንጀል ደንጋጌውን የሚያቋቁሙት የህጋዊ ፣ግዙፋዊ እና ሞራላዊ ፍሬ ነገሮችን የማሰረዳት ሸክም የመወጣት ግዴታ ያለበት ሰለመሆኑ፤ የወ/መ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 141 ፣ የወ/ሕ/ቁ 23(2) ፤ የፀረ ሽብር አዋጅ ቁጥ 652
የወራሾች ድርሻ በክፍያ ጊዜ ሊገመትበት ስለሚችልበት አግባብ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1083
የሰ/መ/ቁ. 103049
ቀን 28/01/2008 ዓ/ም
ዳኞች፡- ተሻገር ገ/ስላሴ
ብርሃኑ አመነው
103151 family law/ minors/ acts of minor ሞግዚት የማይንቀሳቀስ ንብረት ሽያጭ ፈጽሞ ሲገኝ ሊወሰዱ ስለሚገቡ ዝርዝር ሁኔታዎች የሕግ ድንጋጌዎችን በመተላለፍ ሞግዚቱ ለሚፈጽማቸው ድርጊቶች፤ ወኪል የሆነ ሰው ከተሰጠው ሥልጣን በላይ በሚሠራበት ጊዜ አግባብነት ያላቸው የውክልና ሕግ ድንጋጌዎች ተፈጻሚ የሚሆኑ ስለመሆኑ የተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ አዋጅ ቁ.213/1992 አንቀጽ 306፣277 የፍ/ብ/ሕ/ቁ.2207/1 የሰ/መቁ.103151 መስከረም 24 ቀን 2008 ዓ.ም ... 103448 criminal law/ sentencing/ sentencing guideline በወንጀል የቅጣት አወሳሰን ጊዜ የቅጣት መነሻ ለማግኘት ቀላልየእስራት ቅጣትን ወደ ፅኑ እስራት መለወጥ የሚያሥፈልገውወንጀለኛው ጥፋተኛ የተባለው በሁለት ወይም ከዚያ በላይ በሆኑወንጀሎች ሲሆንና አንዱ ወንጀል በቀላል እስራት ሌላው ደግሞ በፅኑእስራት የሚያስቀጣ በሆነ ጊዜ ብቻ ስለመሆኑ፡-የተሻሻለው የቅጣት አወሳሰን መመሪያ ቁ.2/2006የወ/ሕ/አንቀፅ 184(1(ለ)) የሰ/መ/ቁ/103448 ... 103448 criminal law/ sentencing/ sentencing guideline በወንጀል የቅጣት አወሳሰን ጊዜ የቅጣት መነሻ ለማግኘት ቀላልየእስራት ቅጣትን ወደ ፅኑ እስራት መለወጥ የሚያሥፈልገውወንጀለኛው ጥፋተኛ የተባለው በሁለት ወይም ከዚያ በላይ በሆኑወንጀሎች ሲሆንና አንዱ ወንጀል በቀላል እስራት ሌላው ደግሞ በፅኑእስራት የሚያስቀጣ በሆነ ጊዜ ብቻ ስለመሆኑ፡-የተሻሻለው የቅጣት አወሳሰን መመሪያ ቁ.2/2006የወ/ሕ/አንቀፅ 184(1(ለ)) የሰ/መ/ቁ/103448 ... 103452 criminal procedure/ preliminary objection/ amendment of charge አንድ በወንጀል ተጠርጥሮ የተከሰሰ ሰው ቅጣት በሚያከብድ የህግድንጋጌ ስለተከሰስኩ ክሱ ይሻሻልልኝ በማለት ተቃውሞ ካቀረበማስረጃ ከተሰማ በኋላ ፍ/ቤቱ የሚወስነው እንጂ ከጅምሩ ማስረጃሳይሰማ አቋም የሚወሰድበት እና ክሱ ይሻሻል ተብሎ የሚታዘዝስላለመሆኑ፣ የሰ/መ/ቁ 103452 ቀን ጥር 19/2007 ዓ.ም ዳኞች፡- አቶ አልማው ወሌ 103452 criminal procedure/ preliminary objection/ amendment of charge አንድ በወንጀል ተጠርጥሮ የተከሰሰ ሰው ቅጣት በሚያከብድ የህግድንጋጌ ስለተከሰስኩ ክሱ ይሻሻልልኝ በማለት ተቃውሞ ካቀረበማስረጃ ከተሰማ በኋላ ፍ/ቤቱ የሚወስነው እንጂ ከጅምሩ ማስረጃሳይሰማ አቋም የሚወሰድበት እና ክሱ ይሻሻል ተብሎ የሚታዘዝስላለመሆኑ፣ የሰ/መ/ቁ 103452 ቀን ጥር 19/2007 ዓ.ም ዳኞች፡- አቶ አልማው ወሌ 103458 pension/ scope of public pension law የመንግስት ሰራተኞች ጡረታ አዋጅ ቁጥር 714/2003 የተፈፃሚነት ወሰን የሰ/መ/ቁ 103458 ቀን 27/01/2008 ዓ.ም ዳኞች፡- ተገኔ ጌታነህ ተሻገር ገ/ስላሴ ተፈሪ ገብሩ ሹምሱ ሲርጋጋ አብርሃ መሰለ አመልካች፡- አቶ ጋረድ ለበሰ 103478 civil procedure/ summary procedure/ check/ hearing of witnesses ቼክን በተመለከተ በአጭር ስነ ስርዓት /Summary proceding/ ዳኝነት ታይቶ እንዲወሰን ክስ በቀረበበት ወቅት ተከሳሽ መከላከያውን እንዲያቀርብ ጥያቄ አቅርቦ ተፈቅዶለት መልስ እንዲያቀርብ ተደርጎ መልስና በሕግ አግባብ ምስክር ቆጥሮ እያለ ምስክሮች ሳይሰሙ ይኼው ታልፎ የቼክ ባሕርይን ብቻ መሰረት ተደርጎ ዳኝነት የሚሰጥበት አግባብ ትክክል ስላለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁጥር 285/1/ 286 እና 291 የን/ሕ/ቁ. አንቀጽ 717 Download Cassation Decision 103721 family law/ administration of common property በተሻሻለው የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የቤተሰብ ህግ መሰረት ባልና ሚስት የጋራ ንብረታቸውን እኩል የማስተዳደር መብት ያላቸውና የጋራ ስምምነት ሳይኖር ንብረትን ለሌላ 3ኛ ወገን በአንደኛው ተጋቢ ፍቃድ ብቻ የተላለፈ ከሆነና ይህንን ስምምነቱን ያልሰጠው ተጋቢ በህጉ በተፈቀደለት ጊዜ ገደብ ውስጥ የይፍረስልኝ ጥያቄውን ካላቀረበ የተፈፀመው ተግባር እንደፀና የሚቆይ ስለመሆኑ አዋጅ ቁ.213/92 አንቀፅ 68፣69 የሰ/መ/ቁ. 103721 የካቲት 03 ቀን 2008 ዓ.ም 103787 civil procedure/ execution of judgment በፍርድ ባለመብት አማካኝነት የተፈረደን ፍርድ ለማስፈጸም የቀረበው የአፈጻጸም የክስ ማመልከቻ ይፈጸም የተባለውን ፍርድ ብቻ መሰረት ሊያደርግ የሚገባ ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 378 የሰ/መ/ቁ. 111086 የካቲት 25 ቀን 2008 ዓ.ም. 103826 traffic violation/ execution of judgment የትራፊክ ደንብን በመጣስ የሚተላለፍ ቅጣትን ለአፈፃፀሙ ፍ/ቤት ሊቀርብ የሚችል ስላለመሆኑ የትራፊክ ፍሰትን ለመቆጣጠር የወጣው ደንብ ቁጥር 208/2003 አንቀፅ የሰ/መ/ቁጥር 103826 ቀን 25/01/2008 ዓ.ም ዳኞች፡- አልማው ወሌ ረታ ቶሎሳ ሙስጠፋ አህመድ ቀነዓ ቂጣታ ሌሊሴ... 103910 contract/ interpretation of contract አንድ ውልን ለመተረጎም አጠራጣሪ ሁኔታ ሲያጋጥም የውሉ ድንጋጌ መተርጎም ያለበት በውሉ አስገዳጅ የሆነው ወገን በሚጠቀምበት ሁኔታ ሳይሆን በውሉ ተገዳጅ ለሆነው ሰው ምቹ በሚሆንበት አኳኋን ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1738(1) የሰ/መ/ቁ. 103910 ቀን 28/01/2008 ዓ/ም ዳኞች፡- ተሻገር ገ/ስላሴ ብርሃኑ አመነው ተፈሪ ገብሩ ሸምሱ ሲርጋጋ አብርሃ መሰለ አመልካች፡- የኢትዮጵያ አየር መንገድ - አልቀረቡም ... 103940 criminal law/ telecommunication offense ህጉ በሚጠይቀው አግባብ ፈቃድ ሳያወጣ ወይም የጸና ፈቃድ ሳይኖረው ከቴሌኮሚኒኬሽን እውቅናና ፈቃድ ወጭ ሶፍትዌሮችን በመገልግል በኢንተርኔት ስልኮች ማስደወል ሊያስከትለው ስለሚችለው ኃላፊነት የቴሌኮሚኒኬሽን አዋጅ ቁጥር 49/1989 ለማሻሻል የወጣው አዋጅ ቁጥር 281/1994 አንቀጽ 13 የሰ/መ/ቁ. 103940 ቀን 24/05/2008 ዓ/ም ዳኞች፡-... 104028 civil procedure/ review of judgment/ period of limitation የዳግም ዳኝነት ጥያቄ ተቀባይነት እንዲያገኝ ለሟሉ ስለሚገባቸው ጥብቅ መስፈርቶች;- አንድ ክስ በይርጋ መዘጋቱ ዳግም ዳኝነት 104061 contract/ suretyship/ validity of surety contract አንድ የዋስትና ውል ዋሱ ግዴታ የገባበትን ኃላፊነት መጠን ወይም ልኩ ምንያህል እንደሆነ በዋስትና ውሉ ላይ በገንዘብ ካልተገለፀ በስተቀር ዋስትናው ፈራሽ ስለመሆኑ ከፍ/ብ/ህ/ቁ-1922(3) የሰ/መ/ቁ.104061 መስከረም 25ቀን 2008ዓ᎐ም 104512 environment law/ dangerous substance/ license የአካባቢ ጥበቃ መስሪያ ቤት ፈቃድ ሳይዝ ማንኛውንም አደገኛ ቆሻሻን ማመንጨት፣ ማስቀመጥ፣ ማከማቸት፣ ማጓጓዝ፣ ማምከን ወይም ማስወገድ የተከለከለ ስለመሆኑ አዋጅ ቁጥር 300/95 አንቀጽ 4/1/ የሰ/መ/ቁ/104512 መስከረም 24 ቀን 2008 ዓ/ም ዳኞች፡- አልማው ወሌ 104544 insurance law/ civil procedure/ joint plaintiffs ከአንድ በላይ የሆኑ ከሳሾች በጋራ በመሆን የህብረት ክስ ሊያቀርቡ ስለሚችልበት ሁኔታ የመድን ሰጪውና የመድን ተቀባዩ ባደረጉት የመድን ሽፋን ውል ላይ የማግለያ ድንጋጌ በስምምነታቸው እስካሰፈሩ ድረስ ይኸው ሊጠበቅ የሚገባ ስለመሆኑ የፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ.35 Download Cassation Decision 104621 civil procedure/ amendment of pleading/ procedure for amendment ክስን ከማሻሻል ጋር በተያያዘ ፤ፍ/ቤት ክስ እንዲሻሻል ከፈቀደ በኃላ የቀረበውን ክስ የሚሻሻልበትን ነጥብ ተገቢነት መመርመር ያለበት ከመፍቀዱ በፊት ስለመሆኑ እና ክሱ የተሻሻለበት ነጥብ ፍቃድ ከተሰጠበት ነጥብ ውጭ ከሆነም በውሳኔው ላይ መግለፅ ያለበት ስለመሆኑ ፤ ፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 91 እና 216 (3) Download Cassation Decision Page 29 of 116 StartPrev24252627282930313233NextEnd Latest post Most read
ሞግዚት የማይንቀሳቀስ ንብረት ሽያጭ ፈጽሞ ሲገኝ ሊወሰዱ ስለሚገቡ ዝርዝር ሁኔታዎች የሕግ ድንጋጌዎችን በመተላለፍ ሞግዚቱ ለሚፈጽማቸው ድርጊቶች፤ ወኪል የሆነ ሰው ከተሰጠው ሥልጣን በላይ በሚሠራበት ጊዜ አግባብነት ያላቸው የውክልና ሕግ ድንጋጌዎች ተፈጻሚ የሚሆኑ ስለመሆኑ የተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ አዋጅ ቁ.213/1992 አንቀጽ 306፣277 የፍ/ብ/ሕ/ቁ.2207/1
የሰ/መቁ.103151
መስከረም 24 ቀን 2008 ዓ.ም
...
በወንጀል የቅጣት አወሳሰን ጊዜ የቅጣት መነሻ ለማግኘት ቀላልየእስራት ቅጣትን ወደ ፅኑ እስራት መለወጥ የሚያሥፈልገውወንጀለኛው ጥፋተኛ የተባለው በሁለት ወይም ከዚያ በላይ በሆኑወንጀሎች ሲሆንና አንዱ ወንጀል በቀላል እስራት ሌላው ደግሞ በፅኑእስራት የሚያስቀጣ በሆነ ጊዜ ብቻ ስለመሆኑ፡-የተሻሻለው የቅጣት አወሳሰን መመሪያ ቁ.2/2006የወ/ሕ/አንቀፅ 184(1(ለ))
የሰ/መ/ቁ/103448
አንድ በወንጀል ተጠርጥሮ የተከሰሰ ሰው ቅጣት በሚያከብድ የህግድንጋጌ ስለተከሰስኩ ክሱ ይሻሻልልኝ በማለት ተቃውሞ ካቀረበማስረጃ ከተሰማ በኋላ ፍ/ቤቱ የሚወስነው እንጂ ከጅምሩ ማስረጃሳይሰማ አቋም የሚወሰድበት እና ክሱ ይሻሻል ተብሎ የሚታዘዝስላለመሆኑ፣
የሰ/መ/ቁ 103452 ቀን ጥር 19/2007 ዓ.ም
ዳኞች፡- አቶ አልማው ወሌ
103452 criminal procedure/ preliminary objection/ amendment of charge አንድ በወንጀል ተጠርጥሮ የተከሰሰ ሰው ቅጣት በሚያከብድ የህግድንጋጌ ስለተከሰስኩ ክሱ ይሻሻልልኝ በማለት ተቃውሞ ካቀረበማስረጃ ከተሰማ በኋላ ፍ/ቤቱ የሚወስነው እንጂ ከጅምሩ ማስረጃሳይሰማ አቋም የሚወሰድበት እና ክሱ ይሻሻል ተብሎ የሚታዘዝስላለመሆኑ፣ የሰ/መ/ቁ 103452 ቀን ጥር 19/2007 ዓ.ም ዳኞች፡- አቶ አልማው ወሌ 103458 pension/ scope of public pension law የመንግስት ሰራተኞች ጡረታ አዋጅ ቁጥር 714/2003 የተፈፃሚነት ወሰን የሰ/መ/ቁ 103458 ቀን 27/01/2008 ዓ.ም ዳኞች፡- ተገኔ ጌታነህ ተሻገር ገ/ስላሴ ተፈሪ ገብሩ ሹምሱ ሲርጋጋ አብርሃ መሰለ አመልካች፡- አቶ ጋረድ ለበሰ 103478 civil procedure/ summary procedure/ check/ hearing of witnesses ቼክን በተመለከተ በአጭር ስነ ስርዓት /Summary proceding/ ዳኝነት ታይቶ እንዲወሰን ክስ በቀረበበት ወቅት ተከሳሽ መከላከያውን እንዲያቀርብ ጥያቄ አቅርቦ ተፈቅዶለት መልስ እንዲያቀርብ ተደርጎ መልስና በሕግ አግባብ ምስክር ቆጥሮ እያለ ምስክሮች ሳይሰሙ ይኼው ታልፎ የቼክ ባሕርይን ብቻ መሰረት ተደርጎ ዳኝነት የሚሰጥበት አግባብ ትክክል ስላለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁጥር 285/1/ 286 እና 291 የን/ሕ/ቁ. አንቀጽ 717 Download Cassation Decision 103721 family law/ administration of common property በተሻሻለው የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የቤተሰብ ህግ መሰረት ባልና ሚስት የጋራ ንብረታቸውን እኩል የማስተዳደር መብት ያላቸውና የጋራ ስምምነት ሳይኖር ንብረትን ለሌላ 3ኛ ወገን በአንደኛው ተጋቢ ፍቃድ ብቻ የተላለፈ ከሆነና ይህንን ስምምነቱን ያልሰጠው ተጋቢ በህጉ በተፈቀደለት ጊዜ ገደብ ውስጥ የይፍረስልኝ ጥያቄውን ካላቀረበ የተፈፀመው ተግባር እንደፀና የሚቆይ ስለመሆኑ አዋጅ ቁ.213/92 አንቀፅ 68፣69 የሰ/መ/ቁ. 103721 የካቲት 03 ቀን 2008 ዓ.ም 103787 civil procedure/ execution of judgment በፍርድ ባለመብት አማካኝነት የተፈረደን ፍርድ ለማስፈጸም የቀረበው የአፈጻጸም የክስ ማመልከቻ ይፈጸም የተባለውን ፍርድ ብቻ መሰረት ሊያደርግ የሚገባ ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 378 የሰ/መ/ቁ. 111086 የካቲት 25 ቀን 2008 ዓ.ም. 103826 traffic violation/ execution of judgment የትራፊክ ደንብን በመጣስ የሚተላለፍ ቅጣትን ለአፈፃፀሙ ፍ/ቤት ሊቀርብ የሚችል ስላለመሆኑ የትራፊክ ፍሰትን ለመቆጣጠር የወጣው ደንብ ቁጥር 208/2003 አንቀፅ የሰ/መ/ቁጥር 103826 ቀን 25/01/2008 ዓ.ም ዳኞች፡- አልማው ወሌ ረታ ቶሎሳ ሙስጠፋ አህመድ ቀነዓ ቂጣታ ሌሊሴ... 103910 contract/ interpretation of contract አንድ ውልን ለመተረጎም አጠራጣሪ ሁኔታ ሲያጋጥም የውሉ ድንጋጌ መተርጎም ያለበት በውሉ አስገዳጅ የሆነው ወገን በሚጠቀምበት ሁኔታ ሳይሆን በውሉ ተገዳጅ ለሆነው ሰው ምቹ በሚሆንበት አኳኋን ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1738(1) የሰ/መ/ቁ. 103910 ቀን 28/01/2008 ዓ/ም ዳኞች፡- ተሻገር ገ/ስላሴ ብርሃኑ አመነው ተፈሪ ገብሩ ሸምሱ ሲርጋጋ አብርሃ መሰለ አመልካች፡- የኢትዮጵያ አየር መንገድ - አልቀረቡም ... 103940 criminal law/ telecommunication offense ህጉ በሚጠይቀው አግባብ ፈቃድ ሳያወጣ ወይም የጸና ፈቃድ ሳይኖረው ከቴሌኮሚኒኬሽን እውቅናና ፈቃድ ወጭ ሶፍትዌሮችን በመገልግል በኢንተርኔት ስልኮች ማስደወል ሊያስከትለው ስለሚችለው ኃላፊነት የቴሌኮሚኒኬሽን አዋጅ ቁጥር 49/1989 ለማሻሻል የወጣው አዋጅ ቁጥር 281/1994 አንቀጽ 13 የሰ/መ/ቁ. 103940 ቀን 24/05/2008 ዓ/ም ዳኞች፡-... 104028 civil procedure/ review of judgment/ period of limitation የዳግም ዳኝነት ጥያቄ ተቀባይነት እንዲያገኝ ለሟሉ ስለሚገባቸው ጥብቅ መስፈርቶች;- አንድ ክስ በይርጋ መዘጋቱ ዳግም ዳኝነት 104061 contract/ suretyship/ validity of surety contract አንድ የዋስትና ውል ዋሱ ግዴታ የገባበትን ኃላፊነት መጠን ወይም ልኩ ምንያህል እንደሆነ በዋስትና ውሉ ላይ በገንዘብ ካልተገለፀ በስተቀር ዋስትናው ፈራሽ ስለመሆኑ ከፍ/ብ/ህ/ቁ-1922(3) የሰ/መ/ቁ.104061 መስከረም 25ቀን 2008ዓ᎐ም 104512 environment law/ dangerous substance/ license የአካባቢ ጥበቃ መስሪያ ቤት ፈቃድ ሳይዝ ማንኛውንም አደገኛ ቆሻሻን ማመንጨት፣ ማስቀመጥ፣ ማከማቸት፣ ማጓጓዝ፣ ማምከን ወይም ማስወገድ የተከለከለ ስለመሆኑ አዋጅ ቁጥር 300/95 አንቀጽ 4/1/ የሰ/መ/ቁ/104512 መስከረም 24 ቀን 2008 ዓ/ም ዳኞች፡- አልማው ወሌ 104544 insurance law/ civil procedure/ joint plaintiffs ከአንድ በላይ የሆኑ ከሳሾች በጋራ በመሆን የህብረት ክስ ሊያቀርቡ ስለሚችልበት ሁኔታ የመድን ሰጪውና የመድን ተቀባዩ ባደረጉት የመድን ሽፋን ውል ላይ የማግለያ ድንጋጌ በስምምነታቸው እስካሰፈሩ ድረስ ይኸው ሊጠበቅ የሚገባ ስለመሆኑ የፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ.35 Download Cassation Decision 104621 civil procedure/ amendment of pleading/ procedure for amendment ክስን ከማሻሻል ጋር በተያያዘ ፤ፍ/ቤት ክስ እንዲሻሻል ከፈቀደ በኃላ የቀረበውን ክስ የሚሻሻልበትን ነጥብ ተገቢነት መመርመር ያለበት ከመፍቀዱ በፊት ስለመሆኑ እና ክሱ የተሻሻለበት ነጥብ ፍቃድ ከተሰጠበት ነጥብ ውጭ ከሆነም በውሳኔው ላይ መግለፅ ያለበት ስለመሆኑ ፤ ፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 91 እና 216 (3) Download Cassation Decision Page 29 of 116 StartPrev24252627282930313233NextEnd Latest post Most read
103458 pension/ scope of public pension law የመንግስት ሰራተኞች ጡረታ አዋጅ ቁጥር 714/2003 የተፈፃሚነት ወሰን የሰ/መ/ቁ 103458 ቀን 27/01/2008 ዓ.ም ዳኞች፡- ተገኔ ጌታነህ ተሻገር ገ/ስላሴ ተፈሪ ገብሩ ሹምሱ ሲርጋጋ አብርሃ መሰለ አመልካች፡- አቶ ጋረድ ለበሰ 103478 civil procedure/ summary procedure/ check/ hearing of witnesses ቼክን በተመለከተ በአጭር ስነ ስርዓት /Summary proceding/ ዳኝነት ታይቶ እንዲወሰን ክስ በቀረበበት ወቅት ተከሳሽ መከላከያውን እንዲያቀርብ ጥያቄ አቅርቦ ተፈቅዶለት መልስ እንዲያቀርብ ተደርጎ መልስና በሕግ አግባብ ምስክር ቆጥሮ እያለ ምስክሮች ሳይሰሙ ይኼው ታልፎ የቼክ ባሕርይን ብቻ መሰረት ተደርጎ ዳኝነት የሚሰጥበት አግባብ ትክክል ስላለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁጥር 285/1/ 286 እና 291 የን/ሕ/ቁ. አንቀጽ 717 Download Cassation Decision 103721 family law/ administration of common property በተሻሻለው የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የቤተሰብ ህግ መሰረት ባልና ሚስት የጋራ ንብረታቸውን እኩል የማስተዳደር መብት ያላቸውና የጋራ ስምምነት ሳይኖር ንብረትን ለሌላ 3ኛ ወገን በአንደኛው ተጋቢ ፍቃድ ብቻ የተላለፈ ከሆነና ይህንን ስምምነቱን ያልሰጠው ተጋቢ በህጉ በተፈቀደለት ጊዜ ገደብ ውስጥ የይፍረስልኝ ጥያቄውን ካላቀረበ የተፈፀመው ተግባር እንደፀና የሚቆይ ስለመሆኑ አዋጅ ቁ.213/92 አንቀፅ 68፣69 የሰ/መ/ቁ. 103721 የካቲት 03 ቀን 2008 ዓ.ም 103787 civil procedure/ execution of judgment በፍርድ ባለመብት አማካኝነት የተፈረደን ፍርድ ለማስፈጸም የቀረበው የአፈጻጸም የክስ ማመልከቻ ይፈጸም የተባለውን ፍርድ ብቻ መሰረት ሊያደርግ የሚገባ ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 378 የሰ/መ/ቁ. 111086 የካቲት 25 ቀን 2008 ዓ.ም. 103826 traffic violation/ execution of judgment የትራፊክ ደንብን በመጣስ የሚተላለፍ ቅጣትን ለአፈፃፀሙ ፍ/ቤት ሊቀርብ የሚችል ስላለመሆኑ የትራፊክ ፍሰትን ለመቆጣጠር የወጣው ደንብ ቁጥር 208/2003 አንቀፅ የሰ/መ/ቁጥር 103826 ቀን 25/01/2008 ዓ.ም ዳኞች፡- አልማው ወሌ ረታ ቶሎሳ ሙስጠፋ አህመድ ቀነዓ ቂጣታ ሌሊሴ... 103910 contract/ interpretation of contract አንድ ውልን ለመተረጎም አጠራጣሪ ሁኔታ ሲያጋጥም የውሉ ድንጋጌ መተርጎም ያለበት በውሉ አስገዳጅ የሆነው ወገን በሚጠቀምበት ሁኔታ ሳይሆን በውሉ ተገዳጅ ለሆነው ሰው ምቹ በሚሆንበት አኳኋን ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1738(1) የሰ/መ/ቁ. 103910 ቀን 28/01/2008 ዓ/ም ዳኞች፡- ተሻገር ገ/ስላሴ ብርሃኑ አመነው ተፈሪ ገብሩ ሸምሱ ሲርጋጋ አብርሃ መሰለ አመልካች፡- የኢትዮጵያ አየር መንገድ - አልቀረቡም ... 103940 criminal law/ telecommunication offense ህጉ በሚጠይቀው አግባብ ፈቃድ ሳያወጣ ወይም የጸና ፈቃድ ሳይኖረው ከቴሌኮሚኒኬሽን እውቅናና ፈቃድ ወጭ ሶፍትዌሮችን በመገልግል በኢንተርኔት ስልኮች ማስደወል ሊያስከትለው ስለሚችለው ኃላፊነት የቴሌኮሚኒኬሽን አዋጅ ቁጥር 49/1989 ለማሻሻል የወጣው አዋጅ ቁጥር 281/1994 አንቀጽ 13 የሰ/መ/ቁ. 103940 ቀን 24/05/2008 ዓ/ም ዳኞች፡-... 104028 civil procedure/ review of judgment/ period of limitation የዳግም ዳኝነት ጥያቄ ተቀባይነት እንዲያገኝ ለሟሉ ስለሚገባቸው ጥብቅ መስፈርቶች;- አንድ ክስ በይርጋ መዘጋቱ ዳግም ዳኝነት 104061 contract/ suretyship/ validity of surety contract አንድ የዋስትና ውል ዋሱ ግዴታ የገባበትን ኃላፊነት መጠን ወይም ልኩ ምንያህል እንደሆነ በዋስትና ውሉ ላይ በገንዘብ ካልተገለፀ በስተቀር ዋስትናው ፈራሽ ስለመሆኑ ከፍ/ብ/ህ/ቁ-1922(3) የሰ/መ/ቁ.104061 መስከረም 25ቀን 2008ዓ᎐ም 104512 environment law/ dangerous substance/ license የአካባቢ ጥበቃ መስሪያ ቤት ፈቃድ ሳይዝ ማንኛውንም አደገኛ ቆሻሻን ማመንጨት፣ ማስቀመጥ፣ ማከማቸት፣ ማጓጓዝ፣ ማምከን ወይም ማስወገድ የተከለከለ ስለመሆኑ አዋጅ ቁጥር 300/95 አንቀጽ 4/1/ የሰ/መ/ቁ/104512 መስከረም 24 ቀን 2008 ዓ/ም ዳኞች፡- አልማው ወሌ 104544 insurance law/ civil procedure/ joint plaintiffs ከአንድ በላይ የሆኑ ከሳሾች በጋራ በመሆን የህብረት ክስ ሊያቀርቡ ስለሚችልበት ሁኔታ የመድን ሰጪውና የመድን ተቀባዩ ባደረጉት የመድን ሽፋን ውል ላይ የማግለያ ድንጋጌ በስምምነታቸው እስካሰፈሩ ድረስ ይኸው ሊጠበቅ የሚገባ ስለመሆኑ የፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ.35 Download Cassation Decision 104621 civil procedure/ amendment of pleading/ procedure for amendment ክስን ከማሻሻል ጋር በተያያዘ ፤ፍ/ቤት ክስ እንዲሻሻል ከፈቀደ በኃላ የቀረበውን ክስ የሚሻሻልበትን ነጥብ ተገቢነት መመርመር ያለበት ከመፍቀዱ በፊት ስለመሆኑ እና ክሱ የተሻሻለበት ነጥብ ፍቃድ ከተሰጠበት ነጥብ ውጭ ከሆነም በውሳኔው ላይ መግለፅ ያለበት ስለመሆኑ ፤ ፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 91 እና 216 (3) Download Cassation Decision Page 29 of 116 StartPrev24252627282930313233NextEnd Latest post Most read
የመንግስት ሰራተኞች ጡረታ አዋጅ ቁጥር 714/2003 የተፈፃሚነት ወሰን
የሰ/መ/ቁ 103458 ቀን 27/01/2008 ዓ.ም
ዳኞች፡- ተገኔ ጌታነህ
ተሻገር ገ/ስላሴ ተፈሪ ገብሩ ሹምሱ ሲርጋጋ አብርሃ መሰለ
አመልካች፡- አቶ ጋረድ ለበሰ
103478 civil procedure/ summary procedure/ check/ hearing of witnesses ቼክን በተመለከተ በአጭር ስነ ስርዓት /Summary proceding/ ዳኝነት ታይቶ እንዲወሰን ክስ በቀረበበት ወቅት ተከሳሽ መከላከያውን እንዲያቀርብ ጥያቄ አቅርቦ ተፈቅዶለት መልስ እንዲያቀርብ ተደርጎ መልስና በሕግ አግባብ ምስክር ቆጥሮ እያለ ምስክሮች ሳይሰሙ ይኼው ታልፎ የቼክ ባሕርይን ብቻ መሰረት ተደርጎ ዳኝነት የሚሰጥበት አግባብ ትክክል ስላለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁጥር 285/1/ 286 እና 291 የን/ሕ/ቁ. አንቀጽ 717 Download Cassation Decision 103721 family law/ administration of common property በተሻሻለው የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የቤተሰብ ህግ መሰረት ባልና ሚስት የጋራ ንብረታቸውን እኩል የማስተዳደር መብት ያላቸውና የጋራ ስምምነት ሳይኖር ንብረትን ለሌላ 3ኛ ወገን በአንደኛው ተጋቢ ፍቃድ ብቻ የተላለፈ ከሆነና ይህንን ስምምነቱን ያልሰጠው ተጋቢ በህጉ በተፈቀደለት ጊዜ ገደብ ውስጥ የይፍረስልኝ ጥያቄውን ካላቀረበ የተፈፀመው ተግባር እንደፀና የሚቆይ ስለመሆኑ አዋጅ ቁ.213/92 አንቀፅ 68፣69 የሰ/መ/ቁ. 103721 የካቲት 03 ቀን 2008 ዓ.ም 103787 civil procedure/ execution of judgment በፍርድ ባለመብት አማካኝነት የተፈረደን ፍርድ ለማስፈጸም የቀረበው የአፈጻጸም የክስ ማመልከቻ ይፈጸም የተባለውን ፍርድ ብቻ መሰረት ሊያደርግ የሚገባ ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 378 የሰ/መ/ቁ. 111086 የካቲት 25 ቀን 2008 ዓ.ም. 103826 traffic violation/ execution of judgment የትራፊክ ደንብን በመጣስ የሚተላለፍ ቅጣትን ለአፈፃፀሙ ፍ/ቤት ሊቀርብ የሚችል ስላለመሆኑ የትራፊክ ፍሰትን ለመቆጣጠር የወጣው ደንብ ቁጥር 208/2003 አንቀፅ የሰ/መ/ቁጥር 103826 ቀን 25/01/2008 ዓ.ም ዳኞች፡- አልማው ወሌ ረታ ቶሎሳ ሙስጠፋ አህመድ ቀነዓ ቂጣታ ሌሊሴ... 103910 contract/ interpretation of contract አንድ ውልን ለመተረጎም አጠራጣሪ ሁኔታ ሲያጋጥም የውሉ ድንጋጌ መተርጎም ያለበት በውሉ አስገዳጅ የሆነው ወገን በሚጠቀምበት ሁኔታ ሳይሆን በውሉ ተገዳጅ ለሆነው ሰው ምቹ በሚሆንበት አኳኋን ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1738(1) የሰ/መ/ቁ. 103910 ቀን 28/01/2008 ዓ/ም ዳኞች፡- ተሻገር ገ/ስላሴ ብርሃኑ አመነው ተፈሪ ገብሩ ሸምሱ ሲርጋጋ አብርሃ መሰለ አመልካች፡- የኢትዮጵያ አየር መንገድ - አልቀረቡም ... 103940 criminal law/ telecommunication offense ህጉ በሚጠይቀው አግባብ ፈቃድ ሳያወጣ ወይም የጸና ፈቃድ ሳይኖረው ከቴሌኮሚኒኬሽን እውቅናና ፈቃድ ወጭ ሶፍትዌሮችን በመገልግል በኢንተርኔት ስልኮች ማስደወል ሊያስከትለው ስለሚችለው ኃላፊነት የቴሌኮሚኒኬሽን አዋጅ ቁጥር 49/1989 ለማሻሻል የወጣው አዋጅ ቁጥር 281/1994 አንቀጽ 13 የሰ/መ/ቁ. 103940 ቀን 24/05/2008 ዓ/ም ዳኞች፡-... 104028 civil procedure/ review of judgment/ period of limitation የዳግም ዳኝነት ጥያቄ ተቀባይነት እንዲያገኝ ለሟሉ ስለሚገባቸው ጥብቅ መስፈርቶች;- አንድ ክስ በይርጋ መዘጋቱ ዳግም ዳኝነት 104061 contract/ suretyship/ validity of surety contract አንድ የዋስትና ውል ዋሱ ግዴታ የገባበትን ኃላፊነት መጠን ወይም ልኩ ምንያህል እንደሆነ በዋስትና ውሉ ላይ በገንዘብ ካልተገለፀ በስተቀር ዋስትናው ፈራሽ ስለመሆኑ ከፍ/ብ/ህ/ቁ-1922(3) የሰ/መ/ቁ.104061 መስከረም 25ቀን 2008ዓ᎐ም 104512 environment law/ dangerous substance/ license የአካባቢ ጥበቃ መስሪያ ቤት ፈቃድ ሳይዝ ማንኛውንም አደገኛ ቆሻሻን ማመንጨት፣ ማስቀመጥ፣ ማከማቸት፣ ማጓጓዝ፣ ማምከን ወይም ማስወገድ የተከለከለ ስለመሆኑ አዋጅ ቁጥር 300/95 አንቀጽ 4/1/ የሰ/መ/ቁ/104512 መስከረም 24 ቀን 2008 ዓ/ም ዳኞች፡- አልማው ወሌ 104544 insurance law/ civil procedure/ joint plaintiffs ከአንድ በላይ የሆኑ ከሳሾች በጋራ በመሆን የህብረት ክስ ሊያቀርቡ ስለሚችልበት ሁኔታ የመድን ሰጪውና የመድን ተቀባዩ ባደረጉት የመድን ሽፋን ውል ላይ የማግለያ ድንጋጌ በስምምነታቸው እስካሰፈሩ ድረስ ይኸው ሊጠበቅ የሚገባ ስለመሆኑ የፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ.35 Download Cassation Decision 104621 civil procedure/ amendment of pleading/ procedure for amendment ክስን ከማሻሻል ጋር በተያያዘ ፤ፍ/ቤት ክስ እንዲሻሻል ከፈቀደ በኃላ የቀረበውን ክስ የሚሻሻልበትን ነጥብ ተገቢነት መመርመር ያለበት ከመፍቀዱ በፊት ስለመሆኑ እና ክሱ የተሻሻለበት ነጥብ ፍቃድ ከተሰጠበት ነጥብ ውጭ ከሆነም በውሳኔው ላይ መግለፅ ያለበት ስለመሆኑ ፤ ፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 91 እና 216 (3) Download Cassation Decision Page 29 of 116 StartPrev24252627282930313233NextEnd Latest post Most read
ቼክን በተመለከተ በአጭር ስነ ስርዓት /Summary proceding/ ዳኝነት ታይቶ እንዲወሰን ክስ በቀረበበት ወቅት ተከሳሽ መከላከያውን እንዲያቀርብ ጥያቄ አቅርቦ ተፈቅዶለት መልስ እንዲያቀርብ ተደርጎ መልስና በሕግ አግባብ ምስክር ቆጥሮ እያለ ምስክሮች ሳይሰሙ ይኼው ታልፎ የቼክ ባሕርይን ብቻ መሰረት ተደርጎ ዳኝነት የሚሰጥበት አግባብ ትክክል ስላለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁጥር 285/1/ 286 እና 291 የን/ሕ/ቁ. አንቀጽ 717
በተሻሻለው የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የቤተሰብ ህግ መሰረት ባልና ሚስት የጋራ ንብረታቸውን እኩል የማስተዳደር መብት ያላቸውና የጋራ ስምምነት ሳይኖር ንብረትን ለሌላ 3ኛ ወገን በአንደኛው ተጋቢ ፍቃድ ብቻ የተላለፈ ከሆነና ይህንን ስምምነቱን ያልሰጠው ተጋቢ በህጉ በተፈቀደለት ጊዜ ገደብ ውስጥ የይፍረስልኝ ጥያቄውን ካላቀረበ የተፈፀመው ተግባር እንደፀና የሚቆይ ስለመሆኑ አዋጅ ቁ.213/92 አንቀፅ 68፣69
የሰ/መ/ቁ. 103721
የካቲት 03 ቀን 2008 ዓ.ም
በፍርድ ባለመብት አማካኝነት የተፈረደን ፍርድ ለማስፈጸም የቀረበው የአፈጻጸም የክስ ማመልከቻ ይፈጸም የተባለውን ፍርድ ብቻ መሰረት ሊያደርግ የሚገባ ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 378
የሰ/መ/ቁ. 111086
የካቲት 25 ቀን 2008 ዓ.ም.
103826 traffic violation/ execution of judgment የትራፊክ ደንብን በመጣስ የሚተላለፍ ቅጣትን ለአፈፃፀሙ ፍ/ቤት ሊቀርብ የሚችል ስላለመሆኑ የትራፊክ ፍሰትን ለመቆጣጠር የወጣው ደንብ ቁጥር 208/2003 አንቀፅ የሰ/መ/ቁጥር 103826 ቀን 25/01/2008 ዓ.ም ዳኞች፡- አልማው ወሌ ረታ ቶሎሳ ሙስጠፋ አህመድ ቀነዓ ቂጣታ ሌሊሴ
የትራፊክ ደንብን በመጣስ የሚተላለፍ ቅጣትን ለአፈፃፀሙ ፍ/ቤት ሊቀርብ የሚችል ስላለመሆኑ የትራፊክ ፍሰትን ለመቆጣጠር የወጣው ደንብ ቁጥር 208/2003 አንቀፅ
የሰ/መ/ቁጥር 103826 ቀን 25/01/2008 ዓ.ም
ዳኞች፡- አልማው ወሌ
ረታ ቶሎሳ ሙስጠፋ አህመድ ቀነዓ ቂጣታ
ሌሊሴ
አንድ ውልን ለመተረጎም አጠራጣሪ ሁኔታ ሲያጋጥም የውሉ ድንጋጌ መተርጎም ያለበት በውሉ አስገዳጅ የሆነው ወገን በሚጠቀምበት ሁኔታ ሳይሆን በውሉ ተገዳጅ ለሆነው ሰው ምቹ በሚሆንበት አኳኋን ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1738(1)
የሰ/መ/ቁ. 103910 ቀን 28/01/2008 ዓ/ም
ብርሃኑ አመነው ተፈሪ ገብሩ ሸምሱ ሲርጋጋ አብርሃ መሰለ
አመልካች፡- የኢትዮጵያ አየር መንገድ - አልቀረቡም
ህጉ በሚጠይቀው አግባብ ፈቃድ ሳያወጣ ወይም የጸና ፈቃድ ሳይኖረው ከቴሌኮሚኒኬሽን እውቅናና ፈቃድ ወጭ ሶፍትዌሮችን በመገልግል በኢንተርኔት ስልኮች ማስደወል ሊያስከትለው ስለሚችለው ኃላፊነት የቴሌኮሚኒኬሽን አዋጅ ቁጥር 49/1989 ለማሻሻል የወጣው አዋጅ ቁጥር 281/1994 አንቀጽ 13
የሰ/መ/ቁ. 103940
ቀን 24/05/2008 ዓ/ም
ዳኞች፡-
የዳግም ዳኝነት ጥያቄ ተቀባይነት እንዲያገኝ ለሟሉ ስለሚገባቸው ጥብቅ መስፈርቶች;-
አንድ ክስ በይርጋ መዘጋቱ ዳግም ዳኝነት 104061 contract/ suretyship/ validity of surety contract አንድ የዋስትና ውል ዋሱ ግዴታ የገባበትን ኃላፊነት መጠን ወይም ልኩ ምንያህል እንደሆነ በዋስትና ውሉ ላይ በገንዘብ ካልተገለፀ በስተቀር ዋስትናው ፈራሽ ስለመሆኑ ከፍ/ብ/ህ/ቁ-1922(3) የሰ/መ/ቁ.104061 መስከረም 25ቀን 2008ዓ᎐ም 104512 environment law/ dangerous substance/ license የአካባቢ ጥበቃ መስሪያ ቤት ፈቃድ ሳይዝ ማንኛውንም አደገኛ ቆሻሻን ማመንጨት፣ ማስቀመጥ፣ ማከማቸት፣ ማጓጓዝ፣ ማምከን ወይም ማስወገድ የተከለከለ ስለመሆኑ አዋጅ ቁጥር 300/95 አንቀጽ 4/1/ የሰ/መ/ቁ/104512 መስከረም 24 ቀን 2008 ዓ/ም ዳኞች፡- አልማው ወሌ 104544 insurance law/ civil procedure/ joint plaintiffs ከአንድ በላይ የሆኑ ከሳሾች በጋራ በመሆን የህብረት ክስ ሊያቀርቡ ስለሚችልበት ሁኔታ የመድን ሰጪውና የመድን ተቀባዩ ባደረጉት የመድን ሽፋን ውል ላይ የማግለያ ድንጋጌ በስምምነታቸው እስካሰፈሩ ድረስ ይኸው ሊጠበቅ የሚገባ ስለመሆኑ የፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ.35 Download Cassation Decision 104621 civil procedure/ amendment of pleading/ procedure for amendment ክስን ከማሻሻል ጋር በተያያዘ ፤ፍ/ቤት ክስ እንዲሻሻል ከፈቀደ በኃላ የቀረበውን ክስ የሚሻሻልበትን ነጥብ ተገቢነት መመርመር ያለበት ከመፍቀዱ በፊት ስለመሆኑ እና ክሱ የተሻሻለበት ነጥብ ፍቃድ ከተሰጠበት ነጥብ ውጭ ከሆነም በውሳኔው ላይ መግለፅ ያለበት ስለመሆኑ ፤ ፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 91 እና 216 (3) Download Cassation Decision Page 29 of 116 StartPrev24252627282930313233NextEnd
አንድ የዋስትና ውል ዋሱ ግዴታ የገባበትን ኃላፊነት መጠን ወይም ልኩ ምንያህል እንደሆነ በዋስትና ውሉ ላይ በገንዘብ ካልተገለፀ በስተቀር ዋስትናው ፈራሽ ስለመሆኑ ከፍ/ብ/ህ/ቁ-1922(3)
የሰ/መ/ቁ.104061
መስከረም 25ቀን 2008ዓ᎐ም
104512 environment law/ dangerous substance/ license የአካባቢ ጥበቃ መስሪያ ቤት ፈቃድ ሳይዝ ማንኛውንም አደገኛ ቆሻሻን ማመንጨት፣ ማስቀመጥ፣ ማከማቸት፣ ማጓጓዝ፣ ማምከን ወይም ማስወገድ የተከለከለ ስለመሆኑ አዋጅ ቁጥር 300/95 አንቀጽ 4/1/ የሰ/መ/ቁ/104512 መስከረም 24 ቀን 2008 ዓ/ም ዳኞች፡- አልማው ወሌ 104544 insurance law/ civil procedure/ joint plaintiffs ከአንድ በላይ የሆኑ ከሳሾች በጋራ በመሆን የህብረት ክስ ሊያቀርቡ ስለሚችልበት ሁኔታ የመድን ሰጪውና የመድን ተቀባዩ ባደረጉት የመድን ሽፋን ውል ላይ የማግለያ ድንጋጌ በስምምነታቸው እስካሰፈሩ ድረስ ይኸው ሊጠበቅ የሚገባ ስለመሆኑ የፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ.35 Download Cassation Decision 104621 civil procedure/ amendment of pleading/ procedure for amendment ክስን ከማሻሻል ጋር በተያያዘ ፤ፍ/ቤት ክስ እንዲሻሻል ከፈቀደ በኃላ የቀረበውን ክስ የሚሻሻልበትን ነጥብ ተገቢነት መመርመር ያለበት ከመፍቀዱ በፊት ስለመሆኑ እና ክሱ የተሻሻለበት ነጥብ ፍቃድ ከተሰጠበት ነጥብ ውጭ ከሆነም በውሳኔው ላይ መግለፅ ያለበት ስለመሆኑ ፤ ፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 91 እና 216 (3) Download Cassation Decision Page 29 of 116 StartPrev24252627282930313233NextEnd
የአካባቢ ጥበቃ መስሪያ ቤት ፈቃድ ሳይዝ ማንኛውንም አደገኛ ቆሻሻን ማመንጨት፣ ማስቀመጥ፣ ማከማቸት፣ ማጓጓዝ፣ ማምከን ወይም ማስወገድ የተከለከለ ስለመሆኑ አዋጅ ቁጥር 300/95 አንቀጽ 4/1/
የሰ/መ/ቁ/104512 መስከረም 24 ቀን 2008 ዓ/ም
104544 insurance law/ civil procedure/ joint plaintiffs ከአንድ በላይ የሆኑ ከሳሾች በጋራ በመሆን የህብረት ክስ ሊያቀርቡ ስለሚችልበት ሁኔታ የመድን ሰጪውና የመድን ተቀባዩ ባደረጉት የመድን ሽፋን ውል ላይ የማግለያ ድንጋጌ በስምምነታቸው እስካሰፈሩ ድረስ ይኸው ሊጠበቅ የሚገባ ስለመሆኑ የፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ.35 Download Cassation Decision 104621 civil procedure/ amendment of pleading/ procedure for amendment ክስን ከማሻሻል ጋር በተያያዘ ፤ፍ/ቤት ክስ እንዲሻሻል ከፈቀደ በኃላ የቀረበውን ክስ የሚሻሻልበትን ነጥብ ተገቢነት መመርመር ያለበት ከመፍቀዱ በፊት ስለመሆኑ እና ክሱ የተሻሻለበት ነጥብ ፍቃድ ከተሰጠበት ነጥብ ውጭ ከሆነም በውሳኔው ላይ መግለፅ ያለበት ስለመሆኑ ፤ ፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 91 እና 216 (3) Download Cassation Decision
ከአንድ በላይ የሆኑ ከሳሾች በጋራ በመሆን የህብረት ክስ ሊያቀርቡ ስለሚችልበት ሁኔታ የመድን ሰጪውና የመድን ተቀባዩ ባደረጉት የመድን ሽፋን ውል ላይ የማግለያ ድንጋጌ በስምምነታቸው እስካሰፈሩ ድረስ ይኸው ሊጠበቅ የሚገባ ስለመሆኑ የፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ.35
ክስን ከማሻሻል ጋር በተያያዘ ፤ፍ/ቤት ክስ እንዲሻሻል ከፈቀደ በኃላ የቀረበውን ክስ የሚሻሻልበትን ነጥብ ተገቢነት መመርመር ያለበት ከመፍቀዱ በፊት ስለመሆኑ እና ክሱ የተሻሻለበት ነጥብ ፍቃድ ከተሰጠበት ነጥብ ውጭ ከሆነም በውሳኔው ላይ መግለፅ ያለበት ስለመሆኑ ፤ ፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 91 እና 216 (3)
Page 29 of 116