federal proclamations, regulations, directives, regional constitutions and laws.
You can search cases by number, volume, subject matter
Training and teaching materials, articles, legal forms, links to resources...
የከተማ ቦታ የሊዝ ይዞታ በሚቋረጥበት ወቅት /ሲቋረጥ / ባለይዞታው እስከ አንድ ዓመት ባለው ጊዜ ውስጥ በቦታው ላይ ያሰረፈውን ንብረት በማንሳት ቦታውን አግባብ ላለው አካል መልሶ ማስረከብ ያለበት ስለመሆኑ፣ አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ 26(5) እና (6)
Download Cassation Decision
ከመንግስት ገዥና አቅርቦት ጋር በተያያዘ የሚነሳ ክርክር በመጀመሪያ ስልጣኑ የማየት መብት ያለው የመንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ ቅሬታ ሰሚ ቦርድ እንጂ የመደበኛ ፍ/ቤት ስላለመሆኑ አዋጅ ቁጥር 649/2001 አንቀፅ 75(1) አዋጁን ለማስፈፀም የወጣው መመሪያ አንቀፅ 49(1)
የሰ/መ/ቁ. 107805
ጥቅምት 04 ቀን 2008 ዓ.ም
ዳኞች፡- ተገኔ
አንድ ተከሳሽ በከሳሽ በመጀመሪያ ክስ ሲቀርብበት መጥሪያ ደርሶት በተከራከረበት እና ከሳሽ ክስ ያሻሽል ተብሎ በተዘጋ መዝገብ ላይ ክሱ ተሻሽሎ መዝገቡ ከተከፈተ በኋላ ለተከሳሽ በተገቢው መንገድ መጥሪያ ሳይደርስ የሚሰጥ ውሳኔ ስነ- ስርዓታዊ ስላለመሆኑ፣
የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. አንቀጽ 94-110
የሰ/መ/ቁ. 107838
የካሳን መጠን በርትዕ ለመወሰን የሚያስገድድ ሁኔታ በገጠመ ጊዜ መጠኑን ለመወሰን የጉዳት ካሳው መጠን ከጉዳቱ ተመጣጣኝ ይሆን ዘንድ ሚዛን ላይ ሊቀመጡ የሚገባቸው መለኪያዎች ሊኖሩ የሚገባ ስለመሆኑ፣ የፍ/ሕ/ቁ.2102 እና 2153
የሰ/መ/ቁ. 108251 ቀን ጥር 5/2008ዓ.ም
ዳኞች፡- ተሻገር ገ/ስላሴ
ሙስጠፋ አህመድ ተፈሪ ገብሩ
አንድ ፍ/ቤት የውርስ ክርክርን አስመልክቶ የሚቀርብለትን የውርስ አጣሪዎች ቃለ- ጉባኤ ከማስጽደቁ በፊት በእርግጥ የውርስ ሀብት የማጣራት ሕጋዊ ሂደት ተከትሎ የተካሄደ መሆኑን የማረጋገጥ ኃላፊነት ያለበት ስለመሆኑ፣ የፍ/ሕ/ቁ. 946፣950፣1062፣1079፣1080
በኦሮሚያ ክልል የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም አዋጅ መሰረት ይዞታን የመጠቀም መብት የሚተላለፈው በውርስ ሕግ መሰረት በይዞታው የመጠቀም መብት ላለው የቤተሰብ አባል ሲሆን በዚሁ አግባብ ቅድሚያ የውርስ መብት የሚሰጠው ከመሬቱ በሚያገኙት ገቢ ለሚተዳደሩ(ሌላ መተዳደሪያ)ገቢ ለሌላቸው ወራሾች ሥለመሆኑ የኦሮሚያ የገጠር መሬት አጠቃቀም አዋጅ ቁ. 130/1999 አንቀፅ 9(1)(2) አዋጁን ለማስፈፀም የወጣው ደንብ ቁጥር 151/2005 አንቀፅ 10(1)
የሰ/መ/ቁ.ጥር 108335
የካቲት 4 ቀን 2008 ዓ.ም.
ዳኞች፡-ተሻገር ገ/ሥላሴ
108550 criminal law/ custom offense/ tax law/ confiscation የጉምሩክ ወንጀል ጋር በተያያዘ ፤ተከሳሽ በወንጀሉ ጥፋተኛ ባይባልም ንብረቱ የሚወረሰው ሰለድርጊቱ አፈፃፀም ሁኔታ የሚያሰረዳ አጥጋቢ ማስረጃ መቅረቡን ፍ/ቤቱ አሳማኝ ሆኖ ሲያገኘው ስለመሆኑ ፤ አዋጅ ቁጥር 622/2001 አንቀፅ 104 እና አዋጅ ቁጥር 859/2006 Download Cassation Decision 108638 contract law/ government houses/ cancellation of contract የመንግስት ቤቶች ኤጀንሲ በይዞታው ስር የሚገኙትን የመንግስት ቤቶች ለማከራየት የሚያደርጋቸው ውሎች ያልተጠበቁ ምክንያቶች ካልተከሰቱ እና በተለይም ደግሞ ውሉን ለማቋረጥ የሚያስችል በተከራይ ወገን በኩል ጥፋት ተፈጽሟል ካልተባለ በቀር በድርጅቱና በተከራዮች መካከል የሚደረጉ ውሎች በየዓመቱ እየታደሱ የሚቆዩ ስለመሆኑ፣ የመንግስት ቤቶች ኤጀንሲ ለማቋቋም የወጣ አዋጅ ቁጥር 555/2000 አንቀጽ 6/1/ Download Cassation Decision 108647 civil procedure/ intervention by third party/ preliminary objection በክርክር ወቅት ጣልቃ እንዲገባ የተፈቀደለት ተከራካሪ በመጀመሪያ ሊያቀርብ የሚፈልገውን መቃወሚያ እንዳያቀርብ የሚከለክለው ህግ የሌለ ስለመሆኑ፣ ( የፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 41 ፣234/1/ Download Cassation Decision 109054 civil procedure/ joinder of suits/ relief sought አንድ ከሳሽ ክሱን የመሰረተው በብዙ ጉዳዮች ወይም በተለያዩ ነገሮች ላይ የሆነ እንደሆነ በተለይ በእያንዳንዱ ጉዳይ እንዲታይ የሚጠይቀውን ዳኝነት መግለጽ ያለበት ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 224(2) Download Cassation Decision 109061 contract law/ contract of carriage/ damage የደረሰው ጉዳት አጓዥ በፈጸመው ተግባር ወይም ባደረገው ጉድለት እንዲሁም ይህ ተግባር አደጋ ሊያደርስ ወይም ሊፈጥር የሚችል መሆኑ እየታወቀ ሲሆን የኃላፊነት መጠኑ በህጉ ከተቀመጠው ውጪ ሊሆን የሚችል ስለመሆኑ፣ በልጅ ቀለብ አወሳሰን ረገድ ልንከተላቸው ስለሚገቡ መሰረታዊ መርሆች ( የን/ሕ/ቁ. 597፣ 599) (የፍ/ሕ/ቁ. 2091፣ 2092 የኢ.ፌ.ድ.ሪ የቤተሰብ ህግ ቁ.. 213/92 አንቀጽ 197 Download Cassation Decision 109206 civil procedure/ admission ተከሳሽ የተከሰሰበትን ነገር በሙሉ ወይም በከፊል የሚያምን መሆኑን የገለፀ እንደሆነ በእምነቱ መሰረት ይገባኛል የሚለው ማናቸውም ዳኝነት እንዲሰጠው አመልካች(ከሳሽ) ሊጠይቅ የሚችል ስለመሆኑ የሰ/መ/ቁ. 109206 የካቲት 3 ቀን 2008 ዓ.ም. 109383 civil procedure/ jurisdiction/ local jurisdiction ፍ/ቤቱ የግዛት ስልጣን የለውም በማለት ለሚቀርብለት መቃወሚያ የሚሰጠው ውሳኔ ፍትህን የሚያጓድል ካልሆነ በቀር ይግባኝ ሊቀርብበት የማይችል ስለመሆኑ የፍ/ሥ/ሥ/ቁ. 10(2) የሰ/መ/ቁ. 109383 የካቲት 2 ቀን 2008 ዓ.ም 109392 contract law/ surety contract/ contract of employment የዋስትና ውል ግዴታ ሰራተኛው ተቀጥሮ በሚያገለግልበት ወቅት ለሚደርሰው የገንዘብና የንብረት መጥፋትና መጉደል ተጠያቂ የሚያደረግ ስለመሆኑ፣ የፍ/ሔር/ሕ/ቁ. 1933/1/ 1897 Download Cassation Decision 109441 evidence law/ circumstantial evidence የአካባቢ ሁኔታ ማስረጃ የአስረጅነት ብቃት ያለው ተአማኒነት ያለው ማስረጃ ተደርጎ እንዲወስድ ሚዛን ላይ ሊቀመጡ ስለሚገባቸው ነገሮች የሰ/መ/ቁ. 109441 ቀን 17/05/2008 ዓ/ም ዳኞች፡-አልማው ወሌ ... 109497 civil procedure/ conciliation/ procedure for conciliation ፍ/ቤት በተዋዋዮች መሃል የተደረገን ውል (የእርቅ ስምምነት) ህጋዊነታቸውን ሳይረጋገጥ ሊያፀድቅበት የሚችልበት አግባብ የሌለ ስለመሆኑ የፍ/ሕ/ቁ.1731 የፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ.277 ... 109535 brokerage/ service fee የድለላ አበል ክፍያ መጠን ከተሰጠው አገልግሎት ጋር ተመጣጣኝ ሊሆን የሚገባ ስለመሆኑ በድለላ አበል መጠን ላይ በሚደረገው ክርክር እንደ ጉዳዩ ዓይነት እና የተሰጠው አገልግሎት እየተገናዘበ የሚወሰን ስለመሆኑ የን/ሕ/ቁ. 59(3) የሰ/መ/ቁ.109535 የካቲት 24 ቀን 2008 ዓ/ም መዝገቡ መርምረን ተከታዩን ፍርድ ሰትተናል፡፡ ... 109563 civil procedure/ power of court/ evidence law/ additional evidence ፍ/ቤቶች እውነትን ለማውጣት ማስረጃ አስቀርበው መስማት አለባቸው ሲባል በቀረበው ማስረጃ እውነት እስከተረጋገጠ ድረስ የግድ ተጨማሪ ማስረጃ እንዲያቀርቡ የሚገደድበት ምክንያት የሌለ ስለመሆኑ፣ የፍትሐብሔር ክርክር ማስረጃ የሚሰማውና ፍሬ ነገር እንዲጣራ የሚደረገው በማስረጃ የሚገኘው ፍሬ ለዳኝነት አሰጣጡ እጅጉን አስፈላጊና የግድ ሆኖ ሲገኝ ስለመሆኑ፣ Download Cassation Decision 110040 law of inheritance/ intestate succession/ representation በፍ/ብ/ህ/ቁ. 842/3/ መሰረት የተተኪ ወራሽነት ጥያቄ ተቀባይነት እንዲያገኝ ሊሟሉ ስለሚገባቸው ጉዳዮች፣ Download Cassation Decision 110040 law of succession/ representation ተተኪ ወራሽ ለመሆን ሊሟሉ ስለሚገባቸው ሁኔታዎች የፍ/ሕ/ቁ. 842(3) የሰ/መ/ቁ/ 110040 የካቲት 3 ቀን 2008 ዓ/ም ... Page 31 of 116 StartPrev26272829303132333435NextEnd Latest post Most read
የጉምሩክ ወንጀል ጋር በተያያዘ ፤ተከሳሽ በወንጀሉ ጥፋተኛ ባይባልም ንብረቱ የሚወረሰው ሰለድርጊቱ አፈፃፀም ሁኔታ የሚያሰረዳ አጥጋቢ ማስረጃ መቅረቡን ፍ/ቤቱ አሳማኝ ሆኖ ሲያገኘው ስለመሆኑ ፤ አዋጅ ቁጥር 622/2001 አንቀፅ 104 እና አዋጅ ቁጥር 859/2006
የመንግስት ቤቶች ኤጀንሲ በይዞታው ስር የሚገኙትን የመንግስት ቤቶች ለማከራየት የሚያደርጋቸው ውሎች ያልተጠበቁ ምክንያቶች ካልተከሰቱ እና በተለይም ደግሞ ውሉን ለማቋረጥ የሚያስችል በተከራይ ወገን በኩል ጥፋት ተፈጽሟል ካልተባለ በቀር በድርጅቱና በተከራዮች መካከል የሚደረጉ ውሎች በየዓመቱ እየታደሱ የሚቆዩ ስለመሆኑ፣ የመንግስት ቤቶች ኤጀንሲ ለማቋቋም የወጣ አዋጅ ቁጥር 555/2000 አንቀጽ 6/1/
በክርክር ወቅት ጣልቃ እንዲገባ የተፈቀደለት ተከራካሪ በመጀመሪያ ሊያቀርብ የሚፈልገውን መቃወሚያ እንዳያቀርብ የሚከለክለው ህግ የሌለ ስለመሆኑ፣ ( የፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 41 ፣234/1/
አንድ ከሳሽ ክሱን የመሰረተው በብዙ ጉዳዮች ወይም በተለያዩ ነገሮች ላይ የሆነ እንደሆነ በተለይ በእያንዳንዱ ጉዳይ እንዲታይ የሚጠይቀውን ዳኝነት መግለጽ ያለበት ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 224(2)
የደረሰው ጉዳት አጓዥ በፈጸመው ተግባር ወይም ባደረገው ጉድለት እንዲሁም ይህ ተግባር አደጋ ሊያደርስ ወይም ሊፈጥር የሚችል መሆኑ እየታወቀ ሲሆን የኃላፊነት መጠኑ በህጉ ከተቀመጠው ውጪ ሊሆን የሚችል ስለመሆኑ፣ በልጅ ቀለብ አወሳሰን ረገድ ልንከተላቸው ስለሚገቡ መሰረታዊ መርሆች ( የን/ሕ/ቁ. 597፣ 599) (የፍ/ሕ/ቁ. 2091፣ 2092 የኢ.ፌ.ድ.ሪ የቤተሰብ ህግ ቁ.. 213/92 አንቀጽ 197
ተከሳሽ የተከሰሰበትን ነገር በሙሉ ወይም በከፊል የሚያምን መሆኑን የገለፀ እንደሆነ በእምነቱ መሰረት ይገባኛል የሚለው ማናቸውም ዳኝነት እንዲሰጠው አመልካች(ከሳሽ) ሊጠይቅ የሚችል ስለመሆኑ
የሰ/መ/ቁ. 109206
የካቲት 3 ቀን 2008 ዓ.ም.
109383 civil procedure/ jurisdiction/ local jurisdiction ፍ/ቤቱ የግዛት ስልጣን የለውም በማለት ለሚቀርብለት መቃወሚያ የሚሰጠው ውሳኔ ፍትህን የሚያጓድል ካልሆነ በቀር ይግባኝ ሊቀርብበት የማይችል ስለመሆኑ የፍ/ሥ/ሥ/ቁ. 10(2) የሰ/መ/ቁ. 109383 የካቲት 2 ቀን 2008 ዓ.ም 109392 contract law/ surety contract/ contract of employment የዋስትና ውል ግዴታ ሰራተኛው ተቀጥሮ በሚያገለግልበት ወቅት ለሚደርሰው የገንዘብና የንብረት መጥፋትና መጉደል ተጠያቂ የሚያደረግ ስለመሆኑ፣ የፍ/ሔር/ሕ/ቁ. 1933/1/ 1897 Download Cassation Decision 109441 evidence law/ circumstantial evidence የአካባቢ ሁኔታ ማስረጃ የአስረጅነት ብቃት ያለው ተአማኒነት ያለው ማስረጃ ተደርጎ እንዲወስድ ሚዛን ላይ ሊቀመጡ ስለሚገባቸው ነገሮች የሰ/መ/ቁ. 109441 ቀን 17/05/2008 ዓ/ም ዳኞች፡-አልማው ወሌ ... 109497 civil procedure/ conciliation/ procedure for conciliation ፍ/ቤት በተዋዋዮች መሃል የተደረገን ውል (የእርቅ ስምምነት) ህጋዊነታቸውን ሳይረጋገጥ ሊያፀድቅበት የሚችልበት አግባብ የሌለ ስለመሆኑ የፍ/ሕ/ቁ.1731 የፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ.277 ... 109535 brokerage/ service fee የድለላ አበል ክፍያ መጠን ከተሰጠው አገልግሎት ጋር ተመጣጣኝ ሊሆን የሚገባ ስለመሆኑ በድለላ አበል መጠን ላይ በሚደረገው ክርክር እንደ ጉዳዩ ዓይነት እና የተሰጠው አገልግሎት እየተገናዘበ የሚወሰን ስለመሆኑ የን/ሕ/ቁ. 59(3) የሰ/መ/ቁ.109535 የካቲት 24 ቀን 2008 ዓ/ም መዝገቡ መርምረን ተከታዩን ፍርድ ሰትተናል፡፡ ... 109563 civil procedure/ power of court/ evidence law/ additional evidence ፍ/ቤቶች እውነትን ለማውጣት ማስረጃ አስቀርበው መስማት አለባቸው ሲባል በቀረበው ማስረጃ እውነት እስከተረጋገጠ ድረስ የግድ ተጨማሪ ማስረጃ እንዲያቀርቡ የሚገደድበት ምክንያት የሌለ ስለመሆኑ፣ የፍትሐብሔር ክርክር ማስረጃ የሚሰማውና ፍሬ ነገር እንዲጣራ የሚደረገው በማስረጃ የሚገኘው ፍሬ ለዳኝነት አሰጣጡ እጅጉን አስፈላጊና የግድ ሆኖ ሲገኝ ስለመሆኑ፣ Download Cassation Decision 110040 law of inheritance/ intestate succession/ representation በፍ/ብ/ህ/ቁ. 842/3/ መሰረት የተተኪ ወራሽነት ጥያቄ ተቀባይነት እንዲያገኝ ሊሟሉ ስለሚገባቸው ጉዳዮች፣ Download Cassation Decision 110040 law of succession/ representation ተተኪ ወራሽ ለመሆን ሊሟሉ ስለሚገባቸው ሁኔታዎች የፍ/ሕ/ቁ. 842(3) የሰ/መ/ቁ/ 110040 የካቲት 3 ቀን 2008 ዓ/ም ... Page 31 of 116 StartPrev26272829303132333435NextEnd Latest post Most read
ፍ/ቤቱ የግዛት ስልጣን የለውም በማለት ለሚቀርብለት መቃወሚያ የሚሰጠው ውሳኔ ፍትህን የሚያጓድል ካልሆነ በቀር ይግባኝ ሊቀርብበት የማይችል ስለመሆኑ
የፍ/ሥ/ሥ/ቁ. 10(2)
የሰ/መ/ቁ. 109383
የካቲት 2 ቀን 2008 ዓ.ም
109392 contract law/ surety contract/ contract of employment የዋስትና ውል ግዴታ ሰራተኛው ተቀጥሮ በሚያገለግልበት ወቅት ለሚደርሰው የገንዘብና የንብረት መጥፋትና መጉደል ተጠያቂ የሚያደረግ ስለመሆኑ፣ የፍ/ሔር/ሕ/ቁ. 1933/1/ 1897 Download Cassation Decision 109441 evidence law/ circumstantial evidence የአካባቢ ሁኔታ ማስረጃ የአስረጅነት ብቃት ያለው ተአማኒነት ያለው ማስረጃ ተደርጎ እንዲወስድ ሚዛን ላይ ሊቀመጡ ስለሚገባቸው ነገሮች የሰ/መ/ቁ. 109441 ቀን 17/05/2008 ዓ/ም ዳኞች፡-አልማው ወሌ ... 109497 civil procedure/ conciliation/ procedure for conciliation ፍ/ቤት በተዋዋዮች መሃል የተደረገን ውል (የእርቅ ስምምነት) ህጋዊነታቸውን ሳይረጋገጥ ሊያፀድቅበት የሚችልበት አግባብ የሌለ ስለመሆኑ የፍ/ሕ/ቁ.1731 የፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ.277 ... 109535 brokerage/ service fee የድለላ አበል ክፍያ መጠን ከተሰጠው አገልግሎት ጋር ተመጣጣኝ ሊሆን የሚገባ ስለመሆኑ በድለላ አበል መጠን ላይ በሚደረገው ክርክር እንደ ጉዳዩ ዓይነት እና የተሰጠው አገልግሎት እየተገናዘበ የሚወሰን ስለመሆኑ የን/ሕ/ቁ. 59(3) የሰ/መ/ቁ.109535 የካቲት 24 ቀን 2008 ዓ/ም መዝገቡ መርምረን ተከታዩን ፍርድ ሰትተናል፡፡ ... 109563 civil procedure/ power of court/ evidence law/ additional evidence ፍ/ቤቶች እውነትን ለማውጣት ማስረጃ አስቀርበው መስማት አለባቸው ሲባል በቀረበው ማስረጃ እውነት እስከተረጋገጠ ድረስ የግድ ተጨማሪ ማስረጃ እንዲያቀርቡ የሚገደድበት ምክንያት የሌለ ስለመሆኑ፣ የፍትሐብሔር ክርክር ማስረጃ የሚሰማውና ፍሬ ነገር እንዲጣራ የሚደረገው በማስረጃ የሚገኘው ፍሬ ለዳኝነት አሰጣጡ እጅጉን አስፈላጊና የግድ ሆኖ ሲገኝ ስለመሆኑ፣ Download Cassation Decision 110040 law of inheritance/ intestate succession/ representation በፍ/ብ/ህ/ቁ. 842/3/ መሰረት የተተኪ ወራሽነት ጥያቄ ተቀባይነት እንዲያገኝ ሊሟሉ ስለሚገባቸው ጉዳዮች፣ Download Cassation Decision 110040 law of succession/ representation ተተኪ ወራሽ ለመሆን ሊሟሉ ስለሚገባቸው ሁኔታዎች የፍ/ሕ/ቁ. 842(3) የሰ/መ/ቁ/ 110040 የካቲት 3 ቀን 2008 ዓ/ም ... Page 31 of 116 StartPrev26272829303132333435NextEnd Latest post Most read
የዋስትና ውል ግዴታ ሰራተኛው ተቀጥሮ በሚያገለግልበት ወቅት ለሚደርሰው የገንዘብና የንብረት መጥፋትና መጉደል ተጠያቂ የሚያደረግ ስለመሆኑ፣ የፍ/ሔር/ሕ/ቁ. 1933/1/ 1897
የአካባቢ ሁኔታ ማስረጃ የአስረጅነት ብቃት ያለው ተአማኒነት ያለው ማስረጃ ተደርጎ እንዲወስድ ሚዛን ላይ ሊቀመጡ ስለሚገባቸው ነገሮች
የሰ/መ/ቁ. 109441 ቀን 17/05/2008 ዓ/ም
ዳኞች፡-አልማው ወሌ
...
ፍ/ቤት በተዋዋዮች መሃል የተደረገን ውል (የእርቅ ስምምነት) ህጋዊነታቸውን ሳይረጋገጥ ሊያፀድቅበት የሚችልበት አግባብ የሌለ ስለመሆኑ
የፍ/ሕ/ቁ.1731
የፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ.277
የድለላ አበል ክፍያ መጠን ከተሰጠው አገልግሎት ጋር ተመጣጣኝ ሊሆን የሚገባ ስለመሆኑ በድለላ አበል መጠን ላይ በሚደረገው ክርክር እንደ ጉዳዩ ዓይነት እና የተሰጠው አገልግሎት እየተገናዘበ የሚወሰን ስለመሆኑ የን/ሕ/ቁ. 59(3)
የሰ/መ/ቁ.109535 የካቲት 24 ቀን 2008 ዓ/ም
መዝገቡ መርምረን ተከታዩን ፍርድ ሰትተናል፡፡
ፍ/ቤቶች እውነትን ለማውጣት ማስረጃ አስቀርበው መስማት አለባቸው ሲባል በቀረበው ማስረጃ እውነት እስከተረጋገጠ ድረስ የግድ ተጨማሪ ማስረጃ እንዲያቀርቡ የሚገደድበት ምክንያት የሌለ ስለመሆኑ፣ የፍትሐብሔር ክርክር ማስረጃ የሚሰማውና ፍሬ ነገር እንዲጣራ የሚደረገው በማስረጃ የሚገኘው ፍሬ ለዳኝነት አሰጣጡ እጅጉን አስፈላጊና የግድ ሆኖ ሲገኝ ስለመሆኑ፣
በፍ/ብ/ህ/ቁ. 842/3/ መሰረት የተተኪ ወራሽነት ጥያቄ ተቀባይነት እንዲያገኝ ሊሟሉ ስለሚገባቸው ጉዳዮች፣
ተተኪ ወራሽ ለመሆን ሊሟሉ ስለሚገባቸው ሁኔታዎች የፍ/ሕ/ቁ. 842(3)
የሰ/መ/ቁ/ 110040
የካቲት 3 ቀን 2008 ዓ/ም
Page 31 of 116