federal proclamations, regulations, directives, regional constitutions and laws.
You can search cases by number, volume, subject matter
Training and teaching materials, articles, legal forms, links to resources...
አንድ ባለሙያ በአሠሪው ቁጥጥር ሳይሆን በራሱ የሙያ ኃላፊነት የሙያ አገልግሎት ለመስጠት ከአንድ አሠሪ ጋር ውል ሲኖረው ጉዳዩ የሚገዛው በአሠሪና ሠራተኛ ህግ ስላለመሆኑ፣
-ከአንድ ባለሙያ ጋር የሙያ ግልጋሎት ውል ያለው አሠሪ ውሉን በማናቸውም ጊዜ ማፍረስ ሥለመቻሉ፣
101396 labor law dispute Independent contractor scope of labor proclamation አንድ ባለሙያ በአሠሪው ቁጥጥር ሳይሆን በራሱ የሙያ ኃላፊነት የሙያ አገልግሎት ለመስጠት ከአንድ አሠሪ ጋር ውል ሲኖረው ጉዳዩ የሚገዛው በአሠሪና ሠራተኛ ህግ ስላለመሆኑ፣ -ከአንድ ባለሙያ ጋር የሙያ ግልጋሎት ውል ያለው አሠሪ ውሉን በማናቸውም ጊዜ ማፍረስ ሥለመቻሉ፣ 101890 labor law dispute termnination of contract of apprentice አንድ አሠሪ ለሙከራ የቀጠረውን ሠራተኛ በቀጠረው በ46ኛው ቀን ለስራው ብቁ አይደለም ብሎ የስንብት ደብዳቤ ቢጽፍለት ድርጊቱ ህገ ወጥ ነው ሊባል የማይችል ስለመሆኑ፣ አዋጅ ቁጥር 377/96 አንቀጽ...
101890 labor law dispute termnination of contract of apprentice አንድ አሠሪ ለሙከራ የቀጠረውን ሠራተኛ በቀጠረው በ46ኛው ቀን ለስራው ብቁ አይደለም ብሎ የስንብት ደብዳቤ ቢጽፍለት ድርጊቱ ህገ ወጥ ነው ሊባል የማይችል ስለመሆኑ፣ አዋጅ ቁጥር 377/96 አንቀጽ...
አንድ አሠሪ ለሙከራ የቀጠረውን ሠራተኛ በቀጠረው በ46ኛው ቀን ለስራው ብቁ አይደለም ብሎ የስንብት ደብዳቤ ቢጽፍለት ድርጊቱ ህገ ወጥ ነው ሊባል የማይችል ስለመሆኑ፣
አዋጅ ቁጥር 377/96 አንቀጽ
ከአሠሪና ሠራተኛ ክርክር ጋር በተነሳ ማንኛውም የሠራተኛ ክፍያ ጥያቄ ከማናቸውም የክፍያ ወይም የዕዳ ጥያቄ ቅድሚያ የሚኖረው ለሠራተኛ እንጂ ለስራ መሪዎች ስላለመሆኑ፣
አዋጅ ቁጥር 377/96 አንቀፅ 2(2)(ሐ)
አንድ ተማሪ በአካሉ ላይ ጉዳት እንዳይደርስበት የመጠበቅ ህገመንግስታዊ መብት ያለው ስለመሆኑ፡-
አንድ አስተማሪ የሚያስተምራቸውን ተማሪዎች በአግባቡ የመቆጣጠርና
Labor dispute
Transfer of employees
Collective agreement
አንድ ሠራተኛ መብትና ጥቅሙን ሳይነካ ከአንድ የሥራ ቦታ ወደ ሌላ የሥራ ቦታ ወይም የስራ መደብ በማዛወር ማሠራት የአሰሪው አስተዳደራዊ ሥልጣን ነው ሲባል ዝውውሩ ያለህጋዊ ምክንያትና በህብረት ስምምነቱ ከሠፈረው አሰራር ውጪ ይከናወናል ተብሎ ሊተረጎም የማይገባው ስለመሆኑ፣
የሰ/መ...
Termination of contract of employment without notice
Brawl at work place
Proclamation no 377/2004 art. 32/1/a, 13/2/and27
የሰ...
በገጠር መሬት ላይ የሚኖረው መብት የመጠቀም መብት ሲሆን ይህንን መብት ለ3ኛ ወገን /ለሌላ/ ሰው ለረጅም ጊዜ ሰጥቶ ተጠቃሚነቱ የተቋረጠበት ባለመብት መልሶ መጠየቅ የማይችል ስለመሆኑ፣ የኦሮሚያ ክልለ የገጠር መሬት አጠቃቀም አዋጅ ቁጥር 130/1997 አንቀፅ 9(5)
የሰ/መ/ቁ. 113973
ቀን 21/04/2008 ዓ/ም
ዳኞች፡- ተሻገር ገ/ስላሴ
የዕዳ መክፈያ ጊዜ ካለፈ በኋላ ባለገንዘቡ ለባለዕዳው የሚያደረገው የዕዳ ክፍያ ጊዜ ማራዘም ዋሱን ከዋስትናው ነፃ የሚያደርገው ስላለመሆኑ
የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1928(1)እና(2)
Cassation decison no. 17077
'
civil procedure
Judgment on remedy
civil procedure code art. 182(2)
ዳኝነት ባልተጠየቀበት ጉዳይ የሚሰጥ ፍርድ አግባብነት የሌለው ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 182(2)
33945
አንድ ሠው የአንድን ጉዳይ መከሰት በምክንያትነት በመግለጽ ከሌላ ሰው ገንዘብን ተበድሮ መውሰድ ተከስቷል የተባለው ጉዳይ ካለመከሰት ጋር በተገናኘ ተበዳሪው በእምነት ማጉደል ወንጀል ሊያስጠይቀው የሚችል ስላለመሆኑ፣ የወንጀል ህግ አንቀጽ 675
Download Cassation Decision
የአዋጅ ቁጥር 377/96 የተፈፃሚነት ወሰን በአሠሪና ሠራተኛ መካከል በሚቋቋም በቅጥር ላይ የተመሰረተ የሥራ ግንኙነት ላይ ተፈጻሚነት የሚኖረው ቢሆንም፤ በአዋጁ በግልጽ በተደነገጉ ሌላ ሕግ በሚገዛቸው ግንኙነቶች ላይ ተፈጻሚነት የማይኖረው ስለመሆኑ፣ አዋጅ ቁ.377/96 አንቀፅ 3
በስራ ክርክር የተከራካሪ ወገኖች ማንነት የፍርድ ቤቶችን ስልጣን (የክልል ወይም የፌዴራል)ብሎ ለመወሰን እንደወሳኝ መለኪያ ሊወሰድ የማይገባ ስለመሆኑ፤
የአሰሪው
በአሰሪና በሠራተኛ መካከል የሥራ ውል ግንኙነት አለ ለማለት የሚቻልበት አግባብ
Page 27 of 116