federal proclamations, regulations, directives, regional constitutions and laws.
You can search cases by number, volume, subject matter
Training and teaching materials, articles, legal forms, links to resources...
በባንክ በኩል ከተላከ ገንዘብ ጋር በተገናኘ በአግባቡ ለተላከለት ሰው አልደረሰውም በሚል የሚቀርብ አቤቱታ በላኪው ወይም በተላከለት ሰው ስም ክስ ቀርቦ ከተወሰነ በኋላ በሌላኛው /በላኪው/በተላከለት/ሰው/ ስም የሚቀርብ አቤቱታ በፍ/ብ/ሥ/ሥህ/ቁ. 5 የሚታገድ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 5
Download Cassation Decision
በባልና ሚስት የጋራ ንብረት ላይ የተደረገ የሽያጭ ውል በሕጉ በተመለከተው የጊዜ ገደብ ውስጥ አለመፍረሱ ስለሚያስከትለው ውጤት
ከወንጀል ጉዳይ ጋር በተያያዘ ተከራካሪ ወገኖች የማስረዳት ሸክማቸውን ተወጥተዋል ለማለት የሚቻልበት አግባብ በፍ/ቤት ፊት ቃለ- መሃላ በመፈፀም የተሰጠ የምስክር ቃል እውነት ነው በሚል የሚወሰደው ግምት ሊፈርስ የሚችል ስለመሆኑ
በአስተዳደራዊ ጉዳይ የመጨረሻ ውሣኔ እንዲያገኙ በህግ ተለይተው የተቀመጡ ጉዳዮችን በተመለከተ ፍ/ቤቶች የመዳኘት ስልጣን የሌላቸው ስለመሆኑ የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ሠራተኞች አስተዳደር የሚኒስትሮች ምክር ቤት በሚያወጣው ደንብ መሰረት ከሥራ የተሰናበተ ሰራተኛ በየትኛውም የፍርድ አካል ውሣኔ ወደ ሥራ የመመለስ መብት የማይኖረው ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 578/2000 አንቀጽ 19/1/ /ለ/ ደንብ ቁ. 155/2000 አንቀጽ 37/1/ /2/
በተከራካሪ ወገኖች ዳኝነት የተጠየቀበትን ጉዳይ ፍ/ቤቶች በግልፅ በመቀበል ወይም ባለመቀበል ወሣኔ ሊሰጡበት የሚገባ ስለመሆኑ
ከኮንዶሚኒየም ቤት ባለቤትነት ጋር በተያያዘ ከጋብቻ በፊት በአንደኛ ተጋቢ በተደረገ ምዝገባ የተነሣ የቤት ዕጣው የወጣው ብሎም የቤት ሽያጭ ውል የተደረገው በጋብቻ ወቅት መሆኑ በተረጋገጠ ጊዜ ለቤቱ መገኘት ምክንያት የሆነው ተጋቢ ቤቱ የግል መሆን አለበት በሚል የሚያቀርበው ክርክር ተቀባይነት የሌለው ስለመሆኑ የተሻሻለው የቤተሰብ ህግ አንቀፅ 62(2)
ከሥራ ክርክር ጋር በተያያዘ የሚነሣው የይርጋ የጊዜ ገደብ የሚሰላው የሥራ ቀናትን ብቻ በማስላት ስላለመሆኑ አዋጅ ቁ. 377/96 አንቀፅ 163(2)
የክርክሩ የገንዘብ መጠን ከ5000 ብር በታች የሆነ ጉዳይን በሙሉ ተቀብሎ ለማስተናገድ የአዲስ አበባ ከተማ ማህበራዊ ፍ/ቤቶች በሕግ ስልጣን ያልተሰጣቸው ስለመሆኑ የሥረ-ነገር ሥልጣን በሕግ ባልተሰጠው የዳኝነት አካል (ፍ/ቤት) የተሰጠ ፍርድ የማይፀና ስለመሆኑ
በሚያሽከረክረው መኪና ላይ ተሳፍሮ ሲሄድ የነበረ ሰው ወድቆ ለህልፈተ ህይወት የተዳረገበት ሾፌር በወንጀል ህግ ቁጥር 543/2/ ሊጠየቅ የሚችል ስለመሆኑ የወንጀል ህግ ቁጥር 543/2/
ከመኪና ሽያጭ ጋር በተገናኘ ሽያጩ ከመከናወኑ በፊት በነበረ የፍ/ቤት እገዳ መነሻነት ገዢው በባለቤትነት መብቱ መገልገል ሳይችል ቢቀር በሻጩ ላይ የሚኖር ኃላፊነትና የጉዳት ካሣውን በመወሰን በኩል የገዢው ተነፃፃሪ ግዴታ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 2341/2/ 2281, 2336, 2329, 2360, 1802, 1790
የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 377 ተፈፃሚ ሊደረግ የሚችልበት አግባብ
የአክስዮን ማህበር መሥራቾችና የአክሲዮን ድርሻ መብት ጋር በተያያዘ በሚቀርብ አቤቱታ ላይ የንግድ ህግ ቁ. 416/2/ ተፈፃሚነት የሌለው ስለመሆኑ የንግድ ህግ ቁ. 416/2/
በማናቸውም ምክንያት የሥራ ውል ሲቋረጥ ሠራተኛው ያልወሰደው የዓመት እረፍት ፈቃድ በገንዘብ ተለውጦ ሊከፈል የሚገባ ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 377/96 አንቀፅ 77(5) 24(2)
በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 5(1) መሠረት በድጋሚ ክስ ማቅረብ የማይቻለው በቀደመው ክርክር የተያዘው ጭብጥና የፍሬ ነገር ክርክር ተመሳሳይ መሆኑና የተከራካሪ ወገኖች አንድነት በመኖሩ ብቻ ሣይሆን በፍሬ ጉዳዩ ላይ የመጨረሻ ፍርድ የተሰጠ መሆኑ ሲረጋገጥ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 5
ፍርድ ቤቶች ከውሣኔ ሊደርሱ የሚገባው የተከራካሪ ወገኖችን የመሰማት፣ የመከላከል ብሎም በእኩልነት መርህ የመዳኘት መብት በጠበቀ መልኩ ስለመሆኑ
በውድድር አሸንፌ ያገኘሁትን የሥራ መደብ እድገት ይሰጠኝ በሚል የሚቀርብ የሥራ ክርክር የግል የሥራ ክርክር በመሆኑ በአሰሪና ሠራተኛ ጉዳይ ቦርድ የሚታይ ሰላለመሆኑ አዋጅ ቁ. 377/96
በባህር ላይ በሚደረግ የዕቃ ማጓጓዝ ለደረሰ ጉዳት የሚከፈል የጉዳት ካሣ አወሳሰን የባህር ህግ ቁ. 198/1/ /3/
የጉዲፈቻ ውል እንዲፈርስ ሊደረግ የሚችልበት አግባብ የተሻሻለው የቤተሰብ ህግ አንቀፅ 195(1) (2)
Page 76 of 116