Download Cassation Decision
ከ3ዐ ቀናት በላይ ሠራተኛን ከሥራ የማገድ ተግባር ሠራተኛን እንደማሰናበት የማይቆጠር ስለመሆኑ
አሠሪው ከ3ዐ ቀናት በላይ ሠራተኛው ለታገደበት ጊዜ ደሞዝ እንዲከፍል የሚደረግበት አግባብ
ከሥራ ያለአግባብ ታገድኩኝ በሚል የቀረበን ክስ በማስተናገድ ላይ ያለ ፍ/ቤት በክርክሩ ሂደት ሠራተኛው ከሥራ የተሰናበተ መሆኑን ካወቀ የተያዘው ጭብጥ እንዲሻሻል እና ጭብጡ እንዲስተካከል በማድረግ ጉዳዩን ማየት ያለበት ስለመሆኑ