federal proclamations, regulations, directives, regional constitutions and laws.
You can search cases by number, volume, subject matter
Training and teaching materials, articles, legal forms, links to resources...
Cassation Decision no. 38601
ከህግ የሚመነጭ የማይንቀሣቀስ ንብረት ባለሀብትነትን አስመልክቶ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1723 ተፈፃሚነት የማይኖረው ስለመሆኑ
Download Cassation Decision
የማይንቀሳቀስ ንብረት በመያዣ ተሰጥቷል ለማለት የሚቻልበት አግባብ የፍ/ብ/ሕ/ቁ. 3041,3052
Cassation Decision no. 38683
የሟች እዳን ለመክፈያ በአፈፃፀም ሊያዝ የሚገባው በውርስ የተገኘውን ሀብት እንጂ የወራሾች የግል ሃብት ስላለመሆኑ
አንድ ሰው ለሌላ ሰው በሰጠው ፍፁም የውክልና ስልጣን መሰረት የተከናወነውን ተግባር ለማፍረስና መከራከሪያው ሊያደርገው የሚችለው ወካዩ ራሱ ስለመሆኑ የወካይ ወራሾች ወኪሉ የውክልና ስልጣን ወሰኑን ሳያልፍ የስራውን ተግባር የሚቃወሙበት ህጋዊ መሰረት ስላለመኖሩ
ቀደም ብሎ የተሰጠን የፍች ውሣኔ ወደጐን በመተው አዲስ የተደረገን ጋብቻ ህገ ወጥ ነው ማለት የማይቻል ስለመሆኑ
አማራጭ የግጭት መፍቻ ዘዴዎች ምንነት፣ የሚደረጉበት መንገድና ለአፈፃፀም የሚቀርቡበት አግባብ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 3318 3324 3325 3346 1731 የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 315 319 35ዐ 357
በድርጅት ውስጥ በተደረገ የመዋቅር ማሻሻያ የሥራ መደብ የተሰረዘ እንደሆነ የሥራ መደብ የተሰረዘበትን ሠራተኛ በማስጠንቀቂያ ለማሰናበት የሚቻልበት አግባብ አዋጅ ቁ.377/96 አንቀጽ 28(1)(መ)
Cassation Decision no. 38844
የማይንቀሳቀስ ንብረት ሻጭ በውሉ መሠረት የመፈፀም ፍላጐት የሌለው መሆኑን በማያሻማ ሁኔታ ለገዥ ያላሳወቀ እንደሆነ ገዥ ውሉ እንዲፈፀምለት የመጠየቅ መብቱ በ1ዐ ዓመት ይርጋ የሚታገድበት ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሕ/ቁ. 1731(1) 1732 1789 እና 1845
Cassation Decision no. 39014
ለኘሮጀክት ሥራ የተቀጠሩ ሠራተኞች ቅነሣ በሚካሄድበት ወቅት አሰሪው በአዋጅ ቁ.377/96 ላይ የተመለከተውን የሠራተኞች ቅነሣ ሥነ-ሥርዓት መከተል የማይጠበቅበት ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 377/96 አንቀጽ 3ዐ(1)
ከጉምሩክ ፖሊስ አባላት ጋር በተያያዘ የሚነሱ የሥራ ክርክሮችን ለማየት የሚያስችል ስልጣን ለመደበኛ የሥራ ክርክር ችሎቶች ያልተሰጠ ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 368/96 አዋጅ ቁ. 6ዐ/89 አንቀጽ 8(2) መመሪያ ቁ.4/1996
የተረከበው የአሠሪ ንብረት የጠፋበት ሰራተኛ ንብረቱን ለግል ጥቅሙ ወይም ለሌላ ሶስተኛ ወገን ጥቅም ያዋለው ያለመሆኑን ካላስረዳ በቀር የንብረቱ መጥፋት ሠራተኛውን ያለማስጠንቀቂያ ከሥራ ለማሰናበት የሚያስችል በቂ ምክንያት ሊሆን የሚችል ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 377/96 አንቀጽ 27(1)(መ)(ቀ) 14(2)(ለ)(2)
Cassation Decision no. 39144
በፍ/ቤት በንብረት ላይ የሚሰጠው የዕግድ ትዕዛዝ ከፍርድ የመነጨ የመያዣ መብት ተቋቁሟል ለማለት የሚያበቃ ስለመሆኑ
የማይንቀሣቀስ ንብረት በሐራጅ ጨረታ ሊሸጥ የሚችልበት ሥነ- ሥርዓት የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 426 428(2)
የአክስዮን ድርሻ በመያዣነት እንደተሰጠ ሊቆጠር የሚችልበት አግባብ የፍ/ብ/ሕ/ቁ. 2863 - 2874
Page 60 of 116