federal proclamations, regulations, directives, regional constitutions and laws.
You can search cases by number, volume, subject matter
Training and teaching materials, articles, legal forms, links to resources...
የማይንቀሳቀስ ንብረት መያዣ በማንኛቸውም ሰነድ ላይ የተመሰረተ ቢሆንም ከተፃፈበት ቀን አንስቶ የማይንቀሳቀሰው ንብረት በሚገኝበት አገር ባለው በማይንቀሳቀስ ርስተ መዝገብ ካልተፃፈ በቀር ምንም አይነት ውጤት የማያስገኝ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 3052, 3053,1605, 1607, 1606
Cassation Decision no. 33295
በአዋጅ ቁጥር 97/9ዐ መሠረት ሥራውን በማከናወን ላይ የነበረን ፋብሪካ የተረከበ ባንክ ከሠራተኞች መብቶች ጋር በተያያዘ ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽ እንዲሰጥ ሊገደድ የማይችል ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 377/96 አንቀፅ 16 አዋጅ ቁ. 97/9ዐ
0Cassation Decision no. 33314
በመከላከያ ሰራዊት ውስጥ በወታደርነት በማገልገል ላይ የሚገኙ የሠራዊት አባላት ጋር በተያያዘ የሚቀርቡ የወንጀል አቤቱታዎችን ለማስተናገድ ወታደራዊ ፍ/ቤቶች ስልጣን ያላቸው ስለመሆኑ አዋጅ ቁ.27/88 አዋጅ ቁ. 343/94 አንቀፅ 2(9) 26(1)
Download Cassation Decision
የእሽሙር ማህበር መፍረስ በንብረት ክፍፍል ረገድ የሚያስከትለው ውጤት
በአሰሪ ወይም በ3ኛ ወገን ወጪ ትምህርትን ተከታትሎ ለማገልገል በሚል የተገባን ውል (ስምምነት) የጣሰ ሰው ግዴታውን በአማራጭ ሊወጣ የሚችል ስለመሆኑ
ለጊዜው ለመኖሪያነት የተሰጠ ቦታ ላይ ሳያስፈቅዱ ቤት መስራት የተሰራውን ቤት በገንቢው ወጪ እንዲፈርስ የሚያስደርግ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1178(2)
Cassation Decision no. 33499
የዳኝነት ስልጣን ሳይኖር የተሰጠ ውሣኔ መሻር ሳያስፈልገው ጉዳዩ ስልጣን ወዳለው አካል ቀርቦ መታየት የሚችል ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 5
0Cassation Decision no. 33513
በጊዜያዊነት የተሰጠ የእግድ ትዕዛዝ እንዲነሣ ጥያቄ ቀርቦ ውድቅ ከተደረገ በኋላም ቢሆን በድጋሚ በተመሳሳይ ሁኔታ የተሰጠው የእግድ ትዕዛዝ እንዲነሣ ጥያቄ ሊቀርብ ስለመቻሉ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 158
Cassation Decision no. 33606
የቤት ባለቤት ሳይሆን ወይም ባልተረጋገጠበት ሁኔታ ለኪራይ የተከፈለ ገንዘብ እንዲመለስ የሚቀርብ አቤቱታ የህግ መሠረት የሌለው ስለመሆኑ
Cassation Decision no. 33711
የንግድ ድርጅት /መደብር/ ላይ ያለ መብት የድርጅቱ ንግድ የሚካሄድበትን ቤት የኪራይ መብት የሚያካትት ስለመሆኑ የንግድ ህግ ቁጥር 127
Cassation Decision no. 33760
Cassation Decision no. 33824
በህግ በግልጽ የተረጋገጠ መብት እያለ በህሊና ግምት ላይ የተመሰረተ ፍርድ መስጠት አግባብ ስላለመሆኑ
Cassation Decision no. 33831
የከተማ ነክ ፍ/ቤቶች የቤት ባለቤትነት ክርክር የቀረበበትን ጉዳይ ለማየት ስልጣን የሌላቸው ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 361/95 አንቀጽ 41(1)(ረ)
ከቤት ባለቤትነት ጋር በተያያዘ ክስ የሚያቀርብ ሰው የባለቤትነት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ካላቀረበ በስተቀር ሁልግዜም ቢሆን በጉዳዩ ላይ መብት ወይም ጥቅም ሊኖረው አይችልም ብሎ ለመደምደም የማይቻል ስለመሆኑ
Cassation Decision no. 33924
Cassation Decision no. 33945
ከቤት ሽያጭ ውል ጋር በተገናኘ የስም መዛወር የሚፈፀመው በመንግስት አስተዳደር ፊት እንጂ ሻጭ ነው የተባለው ወገን ሊፈጽመው የማይችልና ከህግ ወይም ከውል ይመነጫል ሊባል የማይችል ግዴታ ስለመሆኑ የስም ይዛወርልኝ አቤቱታ የክስ ምክንያት የሌለው ስለመሆኑ
የንግድ ድርጅት በህግ አግባብ ለባለመብቶች ሊከፋፈል የሚችልበት ሁኔታ የንግድ ህግ ቁጥር 127
ቤት በፍ/ብሔር ህጉ ውስጥ እንደ ርስት የማይቆጠርና የይርጋ መርሆ ተፈፃሚ የሚሆንበት ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1ዐዐዐ(2)
Cassation Decision no. 34011
የውርስ ሃብቶች በተለያዩ ቦታዎች የሚገኙ በሆነ ጊዜ የሚነሱ ክርክሮች የውርሱ ክፍያ በተጀመረበት ቦታ ለሚገኝ ፍ/ቤት የሚቀርቡና የሚስተናገዱ ስለመሆናቸው የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 23
Cassation Decision no. 34076
በወንጀል የተከሰሰ ሰው የሚያነሳው የዋስትና ጥያቄ መታየት ያለበት ሊወሰንበት ከሚችለው ቅጣት አንፃር ስለመሆኑ
Cassation Decision no. 34077
Page 52 of 116