federal proclamations, regulations, directives, regional constitutions and laws.
You can search cases by number, volume, subject matter
Training and teaching materials, articles, legal forms, links to resources...
Cassation Decision no. 32013
የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁጥሮች 358 እና 418 ተፈፃሚ የሚሆኑበት አግባብ
Download Cassation Decision
የክስ ምክንያት የሌለው አቤቱታ ተቀባይነት የማይኖረው በመሆኑ ተከሳሽ የሆነውን ወገን መጥራት ሳያስፈልግ መዝገቡ ሊዘጋ የሚገባ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 231(1) (ሀ)
Cassation Decision no. 32147
Cassation Decision no. 32217
ያልነበረ ቤትን ሠርቶ ለማስተላለፍ በሚል የሚደረግ ስምምነትን በተመለከተ
Cassation Decision no. 32222
0Cassation Decision no. 32229
ፍ/ቤት የቀረበለትን የውል ይሰረዝልኝ፣ ጥያቄ ወደጐን በመተው የውል የፎርማሊቲን የተመለከተ ጭብጥ በማንሣትና ምክንያቱን በመለወጥ ውሣኔ መስጠት የማይገባው ስለመሆኑ በፍ/ብሔር ሕግ ሥነ-ሥርዓት መሰረት ጭብጥ ለመመስረት የሚቻልበት አግባብ
ከቤት ጋር በተያያዘ የሚቀርቡ ባለቤትነትን የመፈለም ክስ ለማየት የአዲስ አበባ ከተማ ነክ ፍርድ ቤቶች የስረ-ነገር ስልጣን የሌላቸው ስለመሆኑ አዋጅ ቁ.361/95 አንቀፅ 41(ረ)
Cassation Decision no. 32376
ኑዛዜ ፈራሽ ነው ይባል በሚል የሚቀርብ ክስ እና የተሰጠ የወራሽነት የምስክር ወረቀት እንዲሰረዝ በሚል የሚቀርብ ተቃውሞ የተለያዩ ይዘትና ውጤት ያላቸው ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 996/1/, 998/1/, 973, 996/2/
Cassation Decision no. 32414
የታወቀ የኪራይ ውል ግንኙነት ሳይኖር ወይም ባለቤት ሳይሆኑ በማይንቀሳቀስ ንብረት መገልገል የተገለገለውን ወገን በንብረቱ በበለፀገው መጠን ኃላፊ የሚያደርገው ስለመሆኑ
Cassation Decision no. 32521
የፕሮቪደንት ፈንድ ባለመብት የሆነ ሰው በአስር አመት ውስጥ መብቱን ካልጠየቀ መብቱ በይርጋ ቀሪ የሚሆን ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 377/96 አንቀፅ 162 የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1677(1) 1845
0Cassation Decision no. 32545
የዕቃ አስተላላፊነት ሃላፊነትና ተግባር ዕቃን የማጓጓዝና የማስረከብ ሥራን የሚያካትት ስለመሆኑ
ወደ ክርክር መግባት ያለበት አካል በክርክሩ ተሳታፊ ሳይሆን የተወሰነው ውሣኔ መብቱን የሚነካ ሆኖ ሲገኝ ውሣኔው ከመፈፀሙ በፊት ውሣኔው እንዲነሳና ክርክሩ እርሱ ባለበት እንዲቀጥል መጠየቅ የሚችል ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 358
Cassation Decision no. 32638
አሠሪ የሠራተኛን መብት በጽሁፍ ያወቀ መሆኑ ሠራተኛው በሚያቀርበው አቤቱታ ላይ ተፈፃሚ የሚሆነውን የይርጋ ገደብ የሚያቋርጥ ስላለመሆኑ አዋጅ ቁ.377/96 አንቀፅ 164(3)
Cassation Decision no. 32788
የተናዛዡ ህጋዊ ንብረት ባልሆነ ነገር ላይ የተደረገ ኑዛዜ በፍ/ቤት ቢፀድቅም እንኳን የኑዛዜ ሰነዱ ዋጋ የማይኖረው ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 865
0Cassation Decision no. 32822
ከአጓዥነት ውል ጋር በተያያዘ ለሚኖር የጉዳት ሃላፊነት ካሣ ሊወሰን የሚችልበት አግባብ የንግድ ህግ ቁጥር 595 596 597 የፍ/ብ/ህ/ቁ. 179ዐ 2ዐ9ዐ 2ዐ91 2ዐ92 2141 21ዐ2
Cassation Decision no. 32899
የዳኝነትን ሥራ በማከናወን ወቅት የሚፈፀሙ ስህተቶች እና ጥፋቶች ሁሉ ዳኛን በሥልጣን ያለአግባብ መገልገል ወንጀል ሊያስጠይቁ የማይችሉ ስለመሆናቸው አዋጅ ቁ. 214/74
ማንም ሰው ሥራው በሚያደርሰው ጉዳት ምክንያት ጥፋት ባይኖርበትም ከውል ውጭ ሃላፊነት ሊከተልበት የሚችል ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 2ዐ66- 2ዐ89(2069(1))
Page 51 of 116