federal proclamations, regulations, directives, regional constitutions and laws.
You can search cases by number, volume, subject matter
Training and teaching materials, articles, legal forms, links to resources...
በህግ ተቀባይነት ያለው የኢንሹራንስ ውል የሚቋቋምበት አግባብ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1725, 1727 የንግድ ህግ ቁጥር 651, 654, 657
Cassation Decision no. 24703
Cassation Decision no. 24704
ተከሳሽ መልስ እንዲያቀርብ በታዘዘበት ዕለት ባለመቅረቡ ብቻ ጉዳዩ በሌለበት እንዲታይ በሚል የሚሰጥ ትዕዛዝ አግባብነት የሌለው ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 241(1) 233
Cassation Decision no. 24775
በውል ከተገባ ግዴታ አመዛኙ ክፍል ተፈፀመ ወይም/እና አይነተኛ የሆነ የውል መጣስ ተከስቷል ለማለት ባልተቻለ ጊዜ ውል እንዲሰረዝ ለመወሰን የማይቻል ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1771,1784, 1785
Cassation Decision no. 24974
ተከሳሽ በራሱ ቸልተኝነት በታችኛው ፍርድ ቤት መከራከሪያ ሊያደርጋቸው የሚገቡ ነጥቦችን በስር ፍርድ ቤት ባላነሳበት ሁኔታ ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት በራሱ አነሳሽነት አንስቶ ውሣኔ መስጠት የማይችል ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 328(2) እና 182(2)
Cassation Decision no. 25026
በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 418 መሰረት አቤቱታ ሊቀርብ የሚችልበት አግባብ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 358,418
Cassation Decision no. 25031
Cassation Decision no. 25165
Cassation Decision no. 25287
በህገ ወጥ መንገድ የሥራ ውሉ የተቋረጠበት ሠራተኛ በሞተ ጊዜ ለጥገኞቹ ክፍያ የሚፈፀምበት አግባብ አዋጅ ቁ. 377/ 96 አንቀፅ 39(2) 110(2) 40
0Cassation Decision no. 25317
በውል ውስጥ አጠራጣሪና ግልፅነት የጐደላቸው ጉዳዬች በፍ/ብ/ህ/ቁ.1738 መሠረት እልባት ሊሰጣቸው የሚገባ ስለመሆኑ
የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1738
Cassation Decision no. 25434
በህጋዊ መንገድ የሥራ ውሉ የተቋረጠበት ሠራተኛ የሥራ ስንብት ክፍያ የማግኘት መብት የሌለው ስለመሆኑ አዋድ ቁ. 377/96 አንቀፅ 39
0Cassation Decision no. 25511
የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1ዐዐዐ ወራሽ ነኝ ወይም ወራሽነቴ ይረጋገጥልኝ ከሚል ጥያቄ ጀምሮ የውርስ ንብረት ያለ አግባብ ተይዞብኛል በሚል ለሚቀርብ አቤቱታ ጭምር ተፈፃሚነት ያለው ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 999 1ዐዐዐ
Cassation Decision no. 25567
በወራሾችና ወራሽ ባልሆኑ ሰዎች መካከል የሚነሳ የውርስ ንብረትን የተመለከተ ክርክር በአሥር ዓመት ይርጋ የሚታገድ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1845
Cassation Decision no. 25664
0Cassation Decision no. 25765
ለባንክ በመያዣነት በተሰጠ የማይንቀሳቀስ ንብረት ላይ የሚኖር የቀዳሚነት መብት የፍ/ብ/ህ/ቁ. 3088, 3052, 3081,3059
Cassation Decision no. 25863
የማይንቀሳቀስ ንብረት የጋራ ባለሀብት የሆኑ ሰዎች ንብረቱን በአይነት ለመከፋፈል ባልቻሉ ጊዜ ንብረቱ በሃራጅ ተሸጦ ገንዘቡን መካፈል ያለባቸው ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1272, 1273
Cassation Decision no. 25869
ሌሎች ተከራካሪዎች በፍርድ ቤት በማካሄድ ላይ ባሉት ክርክር ያገባኛል የሚል 3ኛ ወገን ከውሣኔ በፊት ጣልቃ ገብቶ ለመከራከር የሚችል ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 41
Cassation Decision no. 25890
የኪራይ ውል የተለየ ፎርም መከተል እንዳለበት የሚያስገድድ የህግ ድንጋጌ የሌለ ስለመሆኑ እና በሁለት ተዋዋይ ወገኖች መካከል የሚፀና ውል /ህጋዊ ውጤት ያለው ውል/ ለመመስረት በሁለቱም መካከል ስምምነት መኖሩ ብቻ በቂ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1719/1/,1719-1930, 2898/3/
Cassation Decision no. 25938
በአሰሪና ሠራተኛ ህጉ ከተደነገገው ይልቅ በአሰሪና ሠራተኛው መካከል የሚደረገው የህብረት ስምምነት ለሠራተኛው የተሻለ መብትና ጥቅም የሚያስገኝ በሆነ ጊዜ የህብረት ስምምነቱ ተፈፃሚ የሚሆን ስለመሆኑ አዋጅ ቁ.377/96 አንቀፅ 134(2)
0Cassation Decision no. 26077
የከተማ ቦታ በግል ባለቤትነት ሊያዝ የማይችል ስለመሆኑ ግለሰቦች በመሬት ላይ ሊኖራቸው የሚችለው የይዞታ መብት እንጂ የባለቤትነት መብት ስላለመሆኑ ከጋብቻ በፊት በአንደኛው ተጋቢ የግል ይዞታ ሥር የነበረ መሬት ላይ በጋብቻ ወቅት የጋራ ቤት የተሰራ እንደሆነ ተጋቢዎቹ በመሬቱ ይዞታም ሆነ በቤቱ ላይ እኩል መብት የሚኖራቸው ስለመሆኑ
Cassation Decision no. 26130
Page 46 of 116