federal proclamations, regulations, directives, regional constitutions and laws.
You can search cases by number, volume, subject matter
Training and teaching materials, articles, legal forms, links to resources...
የውርስ ማጣራት ሪፖርት ከፀደቀ ወይም በፍ/ቤት ተቀባይነት ካገኘ በኋላም ቢሆን እንደ ፍርድ ተቆጥሮ በቀጥታ የአፈፃፀም አቤቱታ ሊቀርብበት ስላለመቻሉ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 944, 946, 956, 960, 996
Cassation Decision no. 18576
በደንብ ቁጥር 75/1993 ኮምፒዮተርን ጨምሮ ከተለያዩ መሳሪያዎች ህንፃዎችና ሌሎች ዕቃዎች ኪራይ በሚገኝ ገቢ ላይ ግብር ለመሰብሰው የተደነገገው መኪናን በማከራየት የሚገኝን ገቢ የሚያካትት ስለመሆኑ ደንብ ቁጥር 75/93 አንቀጽ 2/9/ ደንብ ቁጥር 78/94 አንቀጽ 24/2/ /ሸ/
Cassation Decision no. 18809
ለተወሰነ ጊዜ የተቀጠረ ሠራተኛ የተወሰነው ጊዜ ከማብቃቱ በፊት የስራ ውሉ ያለ በቂ ምክንያት ከተቋረጠ ሠራተኛው የውሉ ጊዜ ወይም ስራው እንኪያልቅ ቢቆይ ያገኘው የነበረውን ደሞዝ የሚያህል ደሞዝ የሚከፈለው ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 42/85 አንቀፅ 43(4)(ለ)
0Cassation Decision no. 18832
የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ ጋር በተያያዘ በሚሰጥ ብይን ላይ ፍ/ቤቱ በሥረ- ነገር ረገድ የመጨረሻ ውሣኔ ሣይሰጥ የይግባኝ አቤቱታ ለማቅረብ የማይቻል ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 32ዐ (3)
Cassation Decision no. 19142
የተወሰነ ኃላፊነት ያለው የግል ማህበር መዋጮ መከፈል ያለበት ማህበሩ ሲቋቋም እንጂ ተቋቁሞ ሥራው ከተጀረ በኋላ ስላለመሆኑ
Cassation Decision no. 19258
ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት እጁ ያስገባውን የተበዳሪ ንብረት በመጀመሪያም ሆነ በሁለተኛው የሃራጅ ጨረታ ለሽያጭ አቅርቦ ገዢ ያልተገኘ እንደሆነ ንብረቱን ሊያስቀር የሚችለው ለመጀመሪያው ጨረታ መነሻ በተሰጠው የዋጋ ግምት መሰረት ስለመሆኑ
Cassation Decision no. 19283
ከውል ውጪ በሆነ ግንኙነት ተጐጂ የሆነ ወገን የወደፊት ህይወት ላይ አሉታዊ ተጽእኖ የሚኖር ስለመሆኑ ምክንያታዊ እርግጠኝነት ያለ እንደሆነ ዳኞች ለተጐጂው የሚከፈለውን ካሣ በርትዕ መወሰን ያለባቸው ስለመሆኑ
የፍ/ብ/ህ/ቁ. 21ዐ2
Cassation Decision no. 19338
የሚተላለፉ የገንዘብ ሰነዶች የተዋዋይ ወገኖች መብትና ግዴታዎች የሚፈጠሩባቸውና የሚረጋገጡባቸው በመሆናቸው የውል ህግ መሰረታዊ ድንጋጌዎች መሟላታቸው አስፈላጊ ሁኔታ ስለመሆኑ የንግድ ህግ ቁ. 715, የፍ/ብ/ሕ/ቁ. 1706, 1679
Cassation Decision no. 20232
Cassation Decision no. 08751
ወራሽነትን ካረጋገጡ በኋላ ንብረት ተይዞብኛል ይመለስልኝ የሚል ጥያቄ ከሦስት አመት በኋላ በይርጋ የሚታገድ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 1ዐዐዐ(1)
Cassation Decision no. 20295
ፍርድ ከመሰጠቱ በፊት በማናቸውም ጊዜ ፍርድ ቤት ተገቢ ሆኖ ሲያገኘው የክሱ መሻሻል ወይም የክርክሩ መለወጥ ነገሩን ይበልጥ የሚያብራራ ወይም ትክክለኛ ፍትህ ለመስጠት የሚረዳ ከሆነ ክሱ እንዲሻሻልና ክርክሩ እንዲለወጥ ሊፈቀድ ስለመቻሉ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 91
0Cassation Decision no. 20416
በአዋጅ ቁጥር 322/95 መሠረት የቤንሻንጉልን ጨምሮ የአምስት ክልሎች ጠቅላይ ፍርድ ቤቶች የክልል ከፍተኛ ፍ/ቤቶች ባላቸው የውክልና ስልጣን ያዩዋቸውን የፌዴራል ጉዳዬች በይግባኝ ተቀብለው የማየት ስልጣን ያላቸው ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 322/95 የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ህገ-መንግስት አንቀፅ 8ዐ(2)
Cassation Decision no. 20465
0Cassation Decision no. 20670
በባለስልጣን ፊት በተረጋገጡ ሰነዶች ላይ ያሉትን ፊርማዎችና የሰነዶቹን ይዘት ማስተባበል ስላለመቻሉ
Cassation Decision no. 20809
Cassation Decision no. 20979
ፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት መዋቅር ባልተዘረጋባቸው ክልሎች የክልል ጠቅላይ ፍ/ቤቶች የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤትን ወክለው/ተክተው/ ክርክሮችን ማስተናገድ ያለባቸው ስለመሆኑ አዋጅ ቁ.377/96 አንቀፅ 139/1//ለ/,154/1/ 153 14ዐ
Download Cassation Decision
አንድ ንብረት በፍርድ ቤት ትዕዛዝ ከመታገዱ በፊት በባንክ በመያዣነት የተያዘ እንደሆነ ባንኩ በህግ ተሰጠው መብት መገልገል ይችል ዘንድ ፍ/ቤት የሰጠውን የእግድ ትዕዛዝ ማስነሳት የሚችል ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ 158 አዋጅ ቁ. 97/9ዐ
Cassation Decision no. 21270
0Cassation Decision no. 21329
የፍርድ አፈፃፀም ክርክር የሚጀመረው የፍርድ ባለመብት የሆነ ወገን በፍርዱ መሰረት እንዲፈፀምለት የአፈፃፀም ማመልከቻ ሲያቀርብ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 378/1/ የፍርድ አፈፃፀም ማመልከቻ መቅረብ ያለበት ፍርዱን ለሰጠው ፍ/ቤት ወይም የአፈፃፀም የውክልና ስልጣን ለተሰጠው ፍ/ቤት ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 371 372
Page 43 of 116