-
230167 court jurisdiction-habeas corpus--material jurisdiction
ተገድዶ የመያዝ ህጋዊነትን የማረጋገጥ ጉዳይ አስመልክቶ የዳኝነት ስልጣኑ ተለይቶ ለፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ያልተሰጠ በመሆኑ የሚቀርብ አቤቱታን ተቀብሎ...
-
171061 court jurisdiction-law of succession-will probate-certificate of heirs
የኑዛዜ ወራሽነት የምስክር ወረቀት ይሰረዝልን ጥያቄ ሰፊና ዉስብስብ ክርክሮች ተደርጎ፣ በሕጉ አግባብ ተገቢ ማጣራትና ምርመራ ተደርጎበት ዉሳኔ የሚሰጥበት...
-
172008 civil procedure-law of succession-res judicata-liquidation of succession
የውርስ ሀብት ተጣርቶ ወራሽነት እንዲረጋገጥ የቀረበ አቤቱታ ውድቅ ከተደረገ በኋላ በዳግም ዳኝነት እንዲታይ ቀርቦ ፍ/ቤት የቀደመውን ውሳኔ በመሻር በግማሽ...
-
177862 contract-sale of immovable property-injunction on property
የፍርድ ቤት እግድ የተሰጠበትን ቤት በሽያጭ በማስተላለፍ የሚደረግ የሽያጭ ውል ሕጋዊ ውጤት የሌለውና ሊፈርስ የሚገባ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ.154...
-
177907 Insurance law-Period of limitation-third party insurance
መድን ሰጪ ለሦስተኛ ወገን የከፈለዉን ካሳ ከመድን ገቢዉ ለማስመለስ በሚቀርብ ክስ ላይ ተፈፃሚነት የሚኖረዉ ይርጋ በፍትሐ ብሔር ህጉ አንቀጽ 1676(1)...
-
179121 family law-divorce-common property-fire arms
በባልና ሚስት የንብረት ክፍፍል ክርክር ወቅት ድብቅ የጦር መሳሪያ መኖሩ እስከተረጋገጠ ድረስ በሕግ አግባብ ስልጣን ባለዉ አካል አለመመዝገቡ መሳሪያዉ የለም የሚያስብል...
-
180281 law of succession-heirs-descendants-certificate of heirship
ተወላጅ መሆን ለወራሽነት ብቁ ከሚያደርጉ ህጋዊ መስፈርቶች ውስጥ አንዱ ስለመሆኑ ከፍ/ብ/ህግ ቁጥር 842 እና 830 ድንጋጌዎች ጣምራ ንባብ መገንዘብ...
-
180551-civil procedure-law of succession-opposition-356
ወራሽ የሆነ ወገን አውራሽ ተካፋይ በነበረበት ክርክር ላይ በፍ/ብ/ስ/ስ/ህ/ቁ.358 መሰረት መቃወም የማይችል ስለመሆኑ Download
-
181236-civil procedure-opposition-356
በፍ/ብ/ስ/ስ/ህ/ቁ.358 መሰረት የቀረበ አቤቱታ የክርክር ውጤት ተጠብቆ የቀረበ ነው በሚል ውድቅ ለማድረግ አቤቱታ አቅራቢው የቀደመውን ክርክር ስለማወቁ...
-
181367 civil procedure-opposition-358
በፍትሀ ብሄር ስነ ስርአት ህግ ቁጥር 358 መሰረት ፍርድ ላይ መቃወሚያ ለማቅረብ ተነካብኝ የተባለው መብት ራሱን ችሎ ዳኝነት ሊጠየቅበት የማይችል መሆን...
-
181821 property law-possessory action
በባለሀብትነት መብት አለመጠን መገልገል በተፈጠረ ጊዜ ይህንን አስመልክቶ በፍ/ብ/ህ/ቁ 1149 እና 1225 መሰረት የሁከት ይወገድልኝ ክስ ማቅረብ...
-
181999-civil procedure-law of inheritance-certificate of heirship-opposition-356-
በፍትሀ ብሄር ስነ ስርአት ህግ ቁጥር 358 መሰረት የሚቀርብ የፍርድ መቃወሚያ ወራሽነትን በማረጋገጥ በተሰጥ ማስረጃ ላይ ሊቀርብ የማይችልና በማስረጃው...
-
182044 civil procedure-preliminary objection-res judicata-non appearance of party
ፍርድ ቤቶች ተከሳሽ ሳይቀርብ ቀርቶ ጉዳዩ በሌለበት የሚታይ ወይም ተከሳሹ ቀርቦ መቃወሚያውን ያላነሳው ቢሆንም ከሳሽ ያቀረበው ክስ አስቀድሞ ፍርድ ባገኘ...
-
182136 civil procedure-non appearance of parties-effect of dismissal
በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ.74 (2) ድንጋጌ መሰረት “በቂ ሆኖ የሚገመት እክል” ምን እንደሆነ የተመለከተ ባይሆንም በቀጠሮ ለመቅረት ምን ምክንያት እንደሆነ...
-
182361 civil procedure-execution of judgment-process for execution
በፍርድ የተረጋገጠ መብት ስነ ስርዓቱን ጠብቆ እስካልተሻረ ድረስ ሊፈፀም የሚገባ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁጥር 392 Download
-
183001 property law-title deed-prima facie evidence-counter evidence
በፍ/ብ/ህግ ቁጥር 1195 (1) መሰረት የማይንቀሳቀስ ንብረት ባለሃብትነት ምስክር ወረቀት በማወቅ በአስተዳደር ክፍል የተሰጠው ሰው ባለሃብት እንደሆነ...
-
183339 civil procedure-res judicata-content of judgment
በፍርድ ባለቀ ጉዳይ ላይ ዳግም ክስ ክልከላ ተፈፃሚነት በተከራካሪ ወገኖች በግልፅ ዳኝነት ተጠይቆበት ፍርድ ቤት በዝምታ ባለፈው ጉዳይ ላይ ጭምር ሲሆን...
-
184069 constitution-administrative law-property law-title deed
የአስተዳደር አካል በክርክር ሂደት በፍርድ አደባባይ ከተረታ በኋላ ተከራካሪው ወገን መብት ያገኘበትን ካርታ በማምከን አስቀድሞ የተሰጠው ውሳኔ እንዲለወጥለት የሚያቀርበው አቤቱታ ውድቅ ሊደረግ...
-
184388 civil procedure-appeal-leave to appeal
ያለፈበት ይግባኝ/የሰበር አቤቱታ/ ቀርቦ እንዲታይለት አቤቱታ የሚያቀርብ ሰው ከአቤቱታው ጋር ጊዜው ሊያልፍ የቻለበትን ምክንያት የሚገልፁ ማስረጃዎቹን...
-
184447 civil procedure-hearing-witness
የግራ ቀኙን ክርክር ለማጣራት ተከራካሪዎች የሰው ማስረጃቸውን እንዲያቀርቡ ትዕዛዝ ቢሰጥም ከሳሾች ምስክሮችን ማግኘት ባለመቻላቸው ምትክ ምስክሮች ለማቅረብ...
-
184509 civil procedure-thrid party intervention-issue in dispute
የጣልቃ ገብነትን አቤቱታ ለመቀበል በቀደመው በሁለት ተከራካሪ ወገኖች መካከል በተጀመረው ሙግትና በኋላም በሚሰጠው ውሳኔ አፈፃፀም ጣልቃ ገብ ሆኖ መከራከር...
-
184757 civil procedure-execution of judgment-right of third parties-priority right
በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕግ ቁጥር 394/1፣ ቁጥር 404 እና ተከታዮቹ ድንጋጌዎች መሰረት በፍርድ አፈጻጸም መዝገብ ላይ ንብረት ለማስከበር በተሰጠ ትእዛዝ የፍርድ...
-
185273 civil procedure-parties to suit-power of attorney-first hearing
በሕግ የውክልና ስልጣን መስጫ ሰነድ አረጋግጦ አንዲመዘግብ ስልጣን በተሰጠው አካል ያልተረጋገጠና ያልተመዘገብ የውክልና ስልጣን ማስረጃ በመያዝ ሌላ ሰው...
-
185837 court proceeding-irregular proceeding-revision procedure
ከአንድ በላይ ዳኞች በተሰየሙበት ችሎት የችሎቱ ዳኞች ተሟልተው በጉዳዩ ላይ ውይይት አድርገው በሙሉ ድምጽ ወይም በአብላጫ ድምጽ ለመወሰን አቋም ሳይዙ...
-
186348 property law-possession-possessory action
የሁከት ይወገድልኝ ክስ የቀረበለት ፍርድ ቤት ሁከት የተፈጠረ መሆን ያለመሆኑን አጣርቶ በመወሰን ረገድ ሁከት ተፈጠረ በተባለበት ወቅት ንብረቱ በቀጥታ ወይም በተዘዋዋሪ...
-
186461 property law-land law-application of civil code on land disputes
ከመሬት ጋር በተያያዘ የሚፈጠሩ መብቶች እና ግዴታዎች የሚመሩት በንብረት ህግ አጠቃላይ መርሆዎች በመሆኑ የከተማም ሆነ የገጠር መሬት አስተዳደር እና...
-
186626 contract-sale of immovable property-registration of sale contract-right of third parties
የማይንቀሳቀስ ንብረትን በተመለከተ የሚደረግ የሽያጭ ዉል ንብረቱ በተመዘገበበት መዝገብ ላይ መመዝገብ እንዳለበት ህጉ ሲደነግግ ገዥዉ ዉሉ እንዲመዘገብ...
-
186816 civil procedure-appeal-remand procedure-power of cassation bench
በፍትሀ ብሄር ሥነ-ሥርዓት ህግ ከአንቀጽ 342-344 ያሉት ድንጋጌዎች በሥረ-ነገረ ታይቶ የተወሰነ ጉዳይ በተቻለ መጠን ወደ ሥር ፍርድ ቤት ሳይመለስ...
-
186946 property law-property owner objection
በፍ/ብ/ህግ ቁጥር 1179 ስር የተመለከተው በሌላ ሰው ይዞታ ላይ የሚደረግ ግንባታን የመቃወም ጉዳይ አግባብ ባለው የአስተዳደር አካል በተሰጠ ይዞታ ላይ...
-
187882 tax law-custom duty-power of tax appeal commission-error of law
ፍ/ቤቶች በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006 አንቀጽ 155 (3) እና በፌደራል የታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀጽ 57 (4) መሰረት...
-
188881 contract law-property law-compensation-book value
በፀና አኳኋን ባልተደረገ ውል በተገኘ ቦታ ላይ ቤት የሰራ ሰው ቤቱን ለመገንባት ያወጣው ወጪ (Book Value) እንዲከፈለው ክስ በማቅረብ መጠየቅ የሚችል ስለመሆኑ...
-
189608 property law-landowner objection-contract-invalidation of contract
በፍትሐ ብሔር ህግ አንቀጽ 1179 ላይ የተመለከተዉ ድንጋጌ ተፈፃሚነት የሚኖረዉ በባለይዞታዉ እና ይዞታዉን ይዞ ቤት በሰራ ሰዉ መካከል የታወቀ ግንኙነት...
-
190295 family law-divorce-common property-personal debt
ጋብቻ በፍቺ ውሳኔ መፍረሱን ተከትሎ በንብረት ክርክር ወቅት የግል ዕዳ ነዉ ተብሎ ውሳኔ ያገኘ ዕዳ ፍ/ቤት ቀርቦ ባልተለወጠበት ሁኔታ በባለዕዳው ተጋቢ...
-
191402 civil procedure-temporary injunction-injunction before instituting suit-bond guaranty
እግድ እንዲሰጥ የተጠየቀው ክስ ሳይቀርብ ከሆነ ተከሳሽ የሚሆነው ወገን ላይ ያልተገባ የመብት ገደብ እንዳይደረግበት፤ ጊዜያዊ እግድ የሚጠይቀው ወገን ክስ...
-
191963 law of succession-collation by co-heirs
አስቀድሞ ከዉርስ ንብረት የተቀበለ ወራሽ የዉርስ ክፍፍል ፋይል ሲከፈት የዉርስ ሀብቱን ለመዉረስ ካልጠየቀ አስቀድሞ የወሰደዉን ንብረት ወደ ዉርስ ሀብት...
-
192732 tax law-tax free privilege-priority of creditors
ማንኛውም አካል ከቀረጥ እና ታክስ ነፃ ባስገባቸው እቃዎች በአንዱም ሆነ በሌሎቹ ወይም በሌላ ምክንያት የሚፈለግበት መክፈያ ጊዜው የደረሰ የታክስ እዳ...
-
192823 civil procedure-party doctrine-relief sought
የፍትሐ ብሔር ክርክር ተከራካሪን የተከተለ (party doctrine) ሲሆን አቤቱታ የቀረበለት የዳኝነት ነክ አካልም ውሳኔው መመስረት ያለበት ተከራካሪውን...
-
193067 contract-donation of immovable property-form of donation
የማይንቀሳቀስ ንብረት በስጦታ ለማስተላለፍ የተደረገ ውል በውል አዋዋይ ፊት ተረጋግጦ የተመዘገበ ከሆነ በስጦታ ውሉ ላይ ውሉ በስጦታ ሰጪና በምስክሮች ፊት...
-
193215 civil procedure-appeal-judgment reversed-consequence
ይግባኝ የተባለበት ፍርድ፣ዉሳኔ ወይም ትእዛዝ በይግባኝ ሰሚዉ ፍርድ ቤት የተለወጠ ወይም የተሻሻለ እንደሆነ የተሻሻለዉ ወይም የተለወጠዉ ፍርድ ወይም ዉሳኔ...
-
193312 civil procedure-issue in dispute-res judicata
አዲስ በቀረበ ክስ በጭብጥነት ተይዞ እልባት ሊሰጥበት የሚገባ ጉዳይ በሌላ መዝገብ ላይ በጭብጥነት ተይዞ እልባት የተሰጠበት መሆኑ ከተረጋገጠ ምንም እንኳን...
-
194135 tax law-value added tax (VAT)-presumption of inclusion of VAT on price
ተጨማሪ እሴት ታክስ የሚከፈልበትን እቃ ወይም አገልግሎት የሚሸጥ ማንኛውም የተ.እ.ታ ተመዝጋቢ ለተጠቃሚው የሚሸጠውን እቃ ወይም አገልግሎት ዋጋ ሲገልፅ...
-
194876 contract law-sale of immovable property-family law-property of minor
ያለፍርድ ቤት ፈቃድ የህፃን (አካለመጠን ያላደረሰ ልጅ) የማይንቀሳቀስ ንብረት ለመሸጥ የሚደረግ ውል ህጋዊ ውጤት የሌለው ስለመሆኑ Download
-
196172 civil procedure-injunction
እግድ እንዲነሳ አቤቱታ የቀረበለት ፍርድ ቤት አቤቱታ አቅራቢው እግዱ እንዲነሳ ያቀረበው ምክንያት ግልፅ በማድረግ በቂ ምክንያት መኖሩን ባላሳየበት ሁኔታ...
-
201182 civil procedure-temporary attachment-right of third parties
በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሥርዓት ህግ አንቀጽ 151 መሠረት የሚሰጥ የንብረት ማስከበር ትዕዛዝ ሊነሳ ስለሚችልበት አግባብ የሚደነግገዉ የህጉ አንቀጽ 153(3) ድንጋጌ ከፍርድ በፊት...
-
207446 contract law-simulated contracts-counter deed-back letters
የይመስል ውል (simulated contract) እና ሽሽግ ውል (counter-deed or back-letter) ተቋቁመዋል የሚያሰኙ ሕጋዊ መሰረቶችና ሕጋዊ...
-
207885 contract law-written contract-interpretation of contract
በጽሁፍ የተደረገ ውል በይዘቱ ውሉ ለጥቅሙ የተደረገለትን ሶስተኛ ወገን የማይገልጽ ከሆነ በውሉ ላይ በግልጽ ከተመለከቱት ከተዋዋዮች ሀሳብ ውጪ በመውጣት...
-
211616 contract law-guarantee-bond-civil procedure-jurisdiction
የቅድሚያ ክፍያ ማገቻ ሰነድ (Advance Payment Guarantee/Bond) በሰነድ ሰጪውና በተጠቃሚው (ቅድሚያ ክፍያ በከፈለው አሰሪ) መካከል...
-
219089 constitution-independence of the judiciary-human rights-UDHR-ICCPR
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕገ መንግስት አንቀጽ 78 እና ተከታዮቹ ድንጋጌዎች ላይ ነፃ እና ገለልተኛ የዳኝነት አካል በየደረጃው ማቋቋም ያስፈለገው ሰዎች ነፃና...