federal proclamations, regulations, directives, regional constitutions and laws.
You can search cases by number, volume, subject matter
Training and teaching materials, articles, legal forms, links to resources...
የመሬት ይዞታ ባለቤት የሆነ ሰው ለህዝብ ጥቅም በሚል ይዞታውን በተጨባጨ እንዲለቅ ባልተደረገበት ሁኔታ ሊጠይቅ የሚችለው የካሣ ክፍያ የሌለ ስለመሆኑ አዋጅ ቁ.455/97 አንቀፅ 7(1)
Cassation Decision no. 33975
ውል ውጪ በሆነ ግንኙነት ጉዳት የደረሰበት ሰው ከደረሰበት የአካል ጉዳት በተጨማሪ በደሞዝ ረገድ የቀረበት ጥቅም (ገቢ) መኖሩ ከተረጋገጠ ሊካስ የሚገባ ስለመሆኑ
Cassation Decision no. 34138
የአንድ ሰው አባት ነኝ በሚል የሚቀርብ ሰው አባትነቱን በህግ አግባብ በማስረጃ ማስረዳትና ማረጋገጥ ያለበት ስለመሆኑ የአማራ ክልል የቤተሰብ ህግ አንቀፅ 147(1) 97(2)
Cassation Decision no. 34149
Cassation Decision no. 34249
የጡረታ አበል እንደማንኛውም ገቢ የባልና ሚስት የጋራ ንብረት ተደርጐ የሚወሰድ ስላለመሆኑ
Cassation Decision no. 34387
በሥራ ግንኙነት ውስጥ የቅርብ አለቃ የሆነ ሰው በሥሩ ያሉ ሠራተኞችን አስመልክቶ ለበላይ ኃላፊዎች የሚፅፈውና የሚልከው ሪፖርት ሥም ከማጥፋት ጋር በተያያዘ የፍትሐብሔር ሃላፊነት ሊያመጣበት የማይችል ስለመሆኑ
Cassation Decision no. 34906
ከጋብቻ በፊት የተፈራ ንብረት ላይ ያለን ዕዳ ለመወጣት ከጋብቻ በኃላ ከባልና ሚስት የጋራ ገንዘብ መከፈሉ ንብረቱን የጋራ ንብረት የማያደርገው ስለመሆኑ የተሻሻለው የቤተሰብ ህግ አንቀፅ 62(1) እና 7ዐ(1)
Cassation Decision no. 35376
Civil procedure
Third party intervention
Effect of hearing of witnesses before third party intervention
35946 Civil procedure Third party intervention Effect of hearing of witnesses before third party intervention Civil procedure Third party intervention Effect of hearing of witnesses before third party intervention 36848 civil procedure. Decision be based on Fact and law civil procedure Decision be based on Fact and law ማንኛውም ክርክር ሊወሰን የሚገባው በቀረበው ማስረጃ እና በህጉ መሰረት ብቻ ስለመሆኑ 36848
36848 civil procedure. Decision be based on Fact and law civil procedure Decision be based on Fact and law ማንኛውም ክርክር ሊወሰን የሚገባው በቀረበው ማስረጃ እና በህጉ መሰረት ብቻ ስለመሆኑ 36848
civil procedure
Decision be based on Fact and law
ማንኛውም ክርክር ሊወሰን የሚገባው በቀረበው ማስረጃ እና በህጉ መሰረት ብቻ ስለመሆኑ
36848
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍ/ቤቶች ጋብቻን በተመለከተ የባልነት ወይም የሚስትነት የምስክር ወረቀት ከመስጠት ባለፈ በማስረጃው ላይ ክርክር ከተነሳበት ወይም የጋብቻ መኖር አለመኖርን ለመወሠን የስረ ነገር ሥልጣን ያልተሠጣቸው ሥለመሆኑ፣
አዋጅ ቁጥር 408/1996 አንቀፅ 2
75560 Jurisdiction of court/ Jurisdiction of Addis Ababa City court/ marriage certificate የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍ/ቤቶች ጋብቻን በተመለከተ የባልነት ወይም የሚስትነት የምስክር ወረቀት ከመስጠት ባለፈ በማስረጃው ላይ ክርክር ከተነሳበት ወይም የጋብቻ መኖር አለመኖርን ለመወሠን የስረ ነገር ሥልጣን ያልተሠጣቸው ሥለመሆኑ፣ አዋጅ ቁጥር 408/1996 አንቀፅ 2 82725 Contract law Agency Conflict of interest Period of limitation Contract law Agency Conflict of interest...
82725 Contract law Agency Conflict of interest Period of limitation Contract law Agency Conflict of interest...
Contract law
Agency
Conflict of interest
የባልና ሚስት ጋብቻ ፈርሶ የጋራ የሆነ ንብረት ክፍፍል በሚፈፀምበት ጊዜ በፍ/ሕጉ ላይ የተቀመጡት በቅድሚያ የመግዛት መብት ድንጋጌዎች ተፈፃሚነት የሌላቸው ስለመሆኑ
የፍ/ሕ.ቁ. 1386፣1388፣1391፣1392፣1393፣(1)፣1397
...
የማስረጃምዘና መሰረታዊ መርሆችን መሰረት ያላደረገ ውሳኔ መሰረታዊ የህግ ስህተት ያለበት ስለመሆኑ
የDNA ምርመራ እንዲደረግ ትዕዛዝ መሰጠቱ አንደኛው ወገን አሉኝ የሚላቸውን የመከላከያ ማስረጃዎች የማሰማት መብት የማይከለክል ስለመሆኑ፣
የDNA ምርመራ እንዲረግ ፍ/ቤት ትዕዛዝ ስለሚሠጥበት አግባብ፣
Page 20 of 116