28883 private international law/ parties in dispute Federal supreme court of Ethiopia cassation decisions volume 5 ከተከራካሪ ወገን አንዱ የውጭ ሀገር ዜጋ ስለሆነ ብቻ ክርክሩ ሁልጊዜ የግለሰብ አለማቀፍ ሕግ ጥያቄ ያስነሳል ለማለት የማይቻል ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 25/88 አንቀፅ 11(2)ሀ Cassation Decision no. 28883