ውክልና |
|||||
ቅጽ 1 |
|||||
686 |
አንድ ተወካይ በወካዩ ላይ ባቀረበው ክስ ወካዩን ወክሎ መከራከር ስላለመቻሉ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 2188, 2189, 22ዐ8, 22ዐ9, የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 57,58 |
14974 |
ወ/ት ማህሌት ገ/ስላሴ እና እነ አቶ መንግስቱ (ሁለት ሰዎች) |
ሐምሌ 28/1997 |
43 |
ቅጽ 5 |
|||||
687 |
ንብረትን ለመሸጥ ለመለወጥ ብሎም ለሦስተኛ ወገን ለማስተላለፍ በሚል የተሰጠ ውክልና ንብረቱን በመያዣነት ለማስያዝ የሚያስችል ስልጣን እና ችሎታን የሚያጐናጽፍ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 3ዐ49(2),2206(1) |
17320 |
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ዶ/ር ሻውል ገብሬ (ሁለት ሰዎች) |
መጋቢት 18/2000 |
2 |
688 |
ወኪል የሆነ ሰው ውክልናውን በሚገባ እስካሳየ ድረስ በማመልከቻው ላይ የራሱን ወይም የወካዩን ስም አስቀድሞ መፃፉ ወኪልነቱን ለውጦ ባለቤት የሚያደርገው ስላለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 58 |
23861 |
ሊቀ ስዩማን አሰፋ ባሻህውረድ እና የሣህሊተ ምህረትና ክርስቶስ ሣምራ ደብር አስተዳደር |
ጥቅምት 14/2000 |
17 |
689 |
· እንደራሴ የሆነ ሰው የውክልና ስልጣኑን መሠረት በማድረግ ሥራውን በሚያከናውንበት ጊዜ ተቃዋሚ ጥቅሞች (Conflict of interest) ማስወገድ ያለበት ስለመሆኑ · ከእንደራሴው ጋር ውል የፈፀመው ሦስተኛ ወገን እንደራሴው የውክልና ስልጣኑን በሚያከናውንበት ጊዜ ተቃዋሚ ጥቅሞችን የማስወገድ ግዴታውን አለመወጣቱን ማወቁ ወይም ማወቅ የሚገባው መሆኑ ያደረጉትን ውል ፈራሽ ስለማድረጉ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 2187(1) |
32241 |
ወ/ሮ ካሰች ተካልኝ እና እነ አቶ ኃ/ማርያም አበበ (ሁለት ሰዎች) |
መጋቢት 9/2000 |
29 |
ቅጽ 9 |
|||||
690 |
መንግስታዊ የሆነ ተቋም በሚከሰስበትም ሆነ በሚከስበት ክርክር የሚቀርብ ሰነድ የኘሮቶኮል ቁጥር እንዲሁም ስለአቤቱታው ጽሁፍ ትክክለኛነት በሚመለከተው ኃላፊና በወኪሉ መፈረም ያለበት ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 8ዐ, 92, 93 እና 92(3) |
43875 |
በወላይታ ዞን የቦዲቲ ከተማ ማዘጋጃ ቤት እና አቶ ወንድሙ ኃይሌ |
ሐምሌ 16/2001 |
131 |
691 |
በወኪል በኩል የሚፈፀም የመኪና ጭነት ውል በአስጫኙ እና በመኪናው ባለቤት መካከል እንደተደረገ የሚቆጠር ስለመሆኑ የንግድ ህግ ቁ. 566 እና የፍ/ብ/ሕ/ቁ 2251 |
34621 |
ኒያላ ኢንሽራንስ አ/ማ እና አቶ ሐጎስ ገ/መድህን |
ሐምሌ 3ዐ/2ዐዐ1 |
136 |
ቅጽ 10 |
|||||
692 |
ወኪል የሆነ ሰው የውክልና ሥራውን በሚሰራበት ጊዜ የራሱን ወይም ከራሱ ጋር ቤተሰባዊ ወይም ሌላ ጥብቅ ግንኙነትና ትስስር ያለው ሰውና የወካዩ ጥቅም ሊጋጭ የሚችልበት አጋጣሚ እንዳይፈጠር መከላከል ያለበት ወይም በተፈጠረ ጊዜ አስቀድሞ ለወካዩ ማሳወቅ ያለበት ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 2187(1)2198,2208,2209 |
50440 |
አቶ ሃብቱ ወልዱ እና እነ ወ/ሮ መሰሉ ደስታ (ሁለት ሰዎች) |
ግንቦት 16/2ዐዐ2 |
371 |
ቅጽ 12 |
|||||
693 |
· አንድ ሰው ለሌላ ሰው በሰጠው ፍፁም የውክልና ስልጣን መሰረት የተከናወነውን ተግባር ለማፍረስና መከራከሪያው ሊያደርገው የሚችለው ወካዩ ራሱ ስለመሆኑ · የወካይ ወራሾች ወኪሉ የውክልና ስልጣን ወሰኑን ሳያልፍ የስራውን ተግባር የሚቃወሙበት ህጋዊ መሰረት ስላለመኖሩ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 2189/1/ እና /2/ |
38721 |
ካፕቴን ዮናስ ሕሉፍ እና እነ አቶ እስጢፋኖስ ኪዳኔ /አራት ሰዎች/ |
ህዳር 27/2003 |
555 |
<![if !supportMisalignedColumns]><![endif]>
694 |
የውክልና ስልጣን መስጫ ሰነድ በህግ ስልጣን በተሰጠው አካል ቀርቦ ካልተረጋገጠና ካልተመዘገበ በስተቀር ህጋዊ ውጤት የማይኖረው ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 334/95 አንቀጽ 5/1//ለ/ |
59568 |
አቶ ቴዎድሮስ ተስፋዬ እና አቶ ሙሉ አርጌ /ሁለት ሰዎች/ |
ሚያዝያ 05/2003 |
561 |
||
ቅጽ 13 |
|||||||
695 |
· የውክልና ውሎች በጠባቡ ሊተረጐሙ የሚገባ ስለመሆኑ · “በስማችን ውል እንዲዋዋል” በሚል በደፈናው የተሰጠ ውክልና ሊተረጐም የሚችልበት አግባብ የፍ/ብ/ህ/ቁ.2181(3), 2205, 2204 |
50985 |
እነ አቶ ስሻህ ክፍሌ (ሁለት ሰዎች) እና ወ/ሮ አፀደ ዱቤ (ሁለት ሰዎች) |
ህዳር 05/2004 |
544 |
||
696 |
· ልዩ የውክልና ስልጣን ለመስጠት በተዘጋጀ ሰነድ ላይ ልዩ ውክልና ስለመስጠት በተመለከተ አግባብነት ያላቸው የህግ ድንጋጌዎች ያለመጠቀስ ልዩ የውክልና ስልጣን እንዳልተሰጠ የሚያስቆጥር ስላለመሆኑ · የአስተዳደር አካል የሆነ ተቋም በአንድ ወቅት የሰጠውን የፅሁፍ ማስረጃ በሌላ ጊዜ ማስተካከሉ በአንድ ጉዳይ ላይ ሁለት የተለያዩ ሰነድ ቀርቧል በሚል እንደማስረጃ ሰነድ ዋጋ የሚያጣበት አግባብ የሌለ ስለመሆኑ፣ · በውክልና ሰነድ ላይ ለተወካይ የተሰጠው ስልጣን በይዘቱ ልዩ ውክልና የሚያመለክት ሆኖ ሰነዱ ስለ ልዩ ውልክና አስፈላጊነት የተቀመጠውን የፍ/ብ/ህ/ቁ 2208 ያለመጥቀሱ ብቻ ለተወካዩ ልዩ የውክልና ስልጣን እንዳልተሰጠ የሚያስቆጥር ስላለመሆኑ፣ · ከሰነድ ማስረጃ ተቀባይነት ጋር በተያያዘ የሚነሣ ጥያቄ የህግ ጥያቄ በመሆኑ በሰበር ችሎት ሊስተናገድ የሚችል ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ 2205, 2005(1), 2179, 2199, 2203, 2204 |
72337 |
ወ/ሮ ንግስቲ እምነት እና ቴዎድሮስ ተክሌ |
የካቲት 26/2004 |
549 |
||
697 |
አንድን ተቋም ወክሎ ውል ለመዋዋል በህግ ስልጣን የተሰጠው ሥራ አስኪያጅ ስልጣኑን ለሌላ ሰው በህግ ተቀባይነት ባለው ሁኔታ አስተላልፎ ውል የተደረገ እንደሆነ ተቋሙ በሥራ አስኪያጁ በራሱ |
68498 |
አቶ ገብረ ክርስቶስ ገብረ እግዛብሔር እና |
ሰኔ 07/2004 |
553 |
||
|
በመፈረም ውል አላደረገም በሚል ምክንያት ብቻ በውሉ አንገደድም ለማለት የማይቻል ስለመሆኑ፣ በፍ/ብ/ህ/ቁ. 1731 2274 2214(1 2215(3),2180) |
|
ሳባ እምነበረድ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር |
|
|
798 |
የፀና የውክልና ስልጣን ከሌለው ሰው ጋር የተደረገ ውል ከጅምሩ ፈራሽና ህጋዊ ውጤት የሌለው ስለመሆኑ ፣ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 2232(2),2015(ሀ),2005(2),1204 |
73291 |
እነ አቶ አፅብሃ ወልዳይ (ሁለት ሰዎች) እና ወ/ሮ ዙሪያሽ አሰግድ የክልሉ ፍትህ ቢሮ |
ሐምሌ 04/2004 |
559 |
799 |
· የውክልና ውል ሳይኖር ወኪል ነኝ በሚል የሚደረግ ውል ህጋዊ ውጤት አግኝቶ የሚፀናበት አግባብ ስላለመኖሩ፣ · የውክልና ሥልጣኑ ከመሰጠቱ በፊት የተደረገ ውል ውክልና ከተሰጠ በኋላ ሊፀና ይችላል ለማለት የሚያስችል የህግ አግባብ የሌለ ስለመሆኑና ወካይ የሆነ ሰው የወካዩን ድርጊት እንደተቀበለ ሊቆጠር የሚችለው በህግ የሚፀና የውክልና ውል ኖሮ ነገር ግን ወኪሉ ከተሰጠው ስልጣን በላይ ሰርቶ የተገኘ እንደሆነ ወይም የውክልና ስልጣኑ ካበቃ (ከተቋረጠ) በኋላ ወካዩን በመወከል የሰራቸውን ሥራዎች በተመለከተ ብቻ ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 2190, 1678 (ሐ),1719(2),1723 |
74538 |
ወ/ሪት አሊያት ይማም ሙዘይን እና አቶ እምነቴ እንደሻው |
ሐምሌ 20/2004 |
563 |
700 |
ወካይ የሆነ ወገን በተወካይ አማካኝነት የተደረገን ህገ ወጥ ውል እንዲፈርስ በሚል የሚያቀርበው አቤቱታ በአሥር አመት ይርጋ የሚታገድ ስለመሆኑ በፍ/ብ/ህ/ቁ. 2187(1)(2),2198,1810,1808(1),1845 |
67376 |
እነ ወ/ሮ ንግስት ኪዳኔ (ሁለትሰዎች) እና እነ አቶ በለጠ ወልደሰማያት(ሁለት ሰዎች) |
ሐምሌ 30/2004 |
567 |