ቅጣት ሊገደብ የሚችለው ጥፋተኛ የተባለን ሰው ለጥፋቱ መነሻ የሆኑትን ምክንያቶችን በጠቅላላው በመመልከት፤ የወንጀሉ ከባድነት/ the gravity of the crime/ በማየት፤ በጥፋተኛው ላይ የተወሰነውን ቅጣት ለጊዜው በገደብ እንዲታገድ በማድረግ የወንጀለኛውን ጠባይ ለማረምና ለማሻሻል እንዲሁም ወደ መደበኛ ማህበራዊ ኑሮው ለመመለስ ጠቃሚ መሆኑ ሲታመን እና በአጠቃላይ ቅጣት ስለሚገደብባቸው ሁኔታዎች በወንጀል ሕጉ የተቀመጡት መስፈርቶች መሟላታቸው ሲረጋገጥ ስለመሆኑ
የወንጀል ሕግ አንቀጽ 192፣194፣196/2/ እና 197