ከአንድ የወንጀል ድርጊት ጋር በተያያዘ ንብረት የሚወረሰዉ ወይም ለመንግስት ገቢ የሚደረገዉ በወንጀል ህጉ እና በወንጀል ስ/ስ/ህጉ መሠረት በቅጣት መልክ በመሆኑ ንብረቱ የሚወረስ መሆን አለመሆኑ ዉሳኔ ማግኘት ያለበት በወንጀል መዝገብ እንጂ በወንጀል መዝገብ ላይ የተሰጠን ውሳኔ ብቻ መነሻ በማድረግ በአዲስ መልክ በሚቀርብ የፍትሐብሔር ክርክር ስላለመሆኑ የወንጀል ህግ አንቀጽ 98፤100(1) እና 140