አንድ ተከሳሽ ማንኛውም የንግድ ዕቃን ከመደበኛው የግብይት አሰራር ውጭ በማናቸውም ማጓጓዣ ከተፈቀደ የስርጭት መስመር ውጭ ሲያጓጉዝ የተያዘ ስለመሆኑ ሳይረጋገጥበት፤ዕቃውም የተፈቀደ የስርጭት መስመር ያለው መሆን አለመሆኑና ከመስመር ውጪ ሲጓጓዝ የነበረ መሆኑ ባልተረጋገጠበት ሁኔታ በወንጀል ጥፋተኛ ሊባል የማይገባው ስለመሆኑ የነጋዴዎች እና የሸማቾች ጥበቃ አዋጅ ቁጥር 813/2006 አንቀጽ 24/3/ እና 43/4/