አንድ ባንክ ለደንበኛው ክፍያ የፈጸመዉ በዋናነት ተከፋዩ ሰዉ ብቻ ያዉቀዋል ተብሎ የሚገመተዉን ፍሬነገር ማለትም ገንዘቡን የላከዉ ሰዉ ማንነት፤የተላከዉ ገንዘብ መጠን፤የሚስጥር ቁጥር እና የተላከለት ሰዉ ስም እና ተከፋዩ ሰዉ የሰጠዉ መረጃ ተዛማጅና ትክክል መሆናቸዉ በተለመደዉ አሰራር መሰረት በማረጋገጥ እስከሆነ ድረስ ክፍያዉን የተቀበለዉ ሰው ሀሰተኛ የቀበሌ መታወቂያ ይዞ የቀረበ ለማይገባው ሰዉ ነዉ በሚል ምክንያት ባንኩ በድጋሚ ገንዘቡን እንዲከፍል የሚገደድበት የህግ ምክንያት የሌለ ስለመሆኑ
አዋጅ ቁጥር 592/2000 አንቀጽ 2/2/መ/፣ 53