አንድ ቤት በዓዋጅ 47/67 መሰረት ከተወረሰ በኋላ የተወረሱ ቤቶችን ለመመለስ በወቅቱ ስልጣን የነበረዉ የከተማ ልማትና ቤት ሚኒስቴር ቤቱ እንዲመለስ የወሰነው ዉሳኔ መኖሩን የሚያሳይ ማስረጃ ባልቀረበበት ሁኔታ ምትክ ቤት እንዲሰጥ መወሰኑ ብቻ የተወረሰ ቤት ይመለስ ማለት ስላለመሆኑ