አንድ የገጠር መሬት ባለይዞታ የሆነ አርሶ አደር በሕግ አግባብ ካሳ ተከፍሎት ወይም ምትክ መሬት ተሰጥቶት እንዲለቅ ከሚደረገው በቀር በመንግስት ወይም በአስተዳደር አካላት ፍላጐት ብቻ ከመሬቱ ሊነቀል የማይችል ሲሆን መሬቱ ለሌላ አርሶ አደር ከመስጠቱ በፊት አስቀድሞ ባለይዞታ የነበረን ሰው ከመሬቱ መነቀልን እንዳያስከትልበት በተገቢው ጥንቃቄ ተደርጐ መጣራት ያለበት ስለመሆኑ
የኢፌዲሪ ሕገ-መንግሰት አንቀጽ 40/4/