አንድ የውርስ ንብረት ክፍፍል ጥያቄ ድርሻን መሰረት በማድረግ የቀረበ ሲሆን አመልካቹ በድርሻው ተመስርቶ ዳኝነት እስከጠየቀ ድረስ ከድርሻው ውጪ ያለውን ግምት መሰረት አድርጎ ዳኝነት እንዲከፍል የሚደረግበት የህግ አግባብ ስላለመኖሩ እና የውርስ ንብረቱ ጠቅላላ ግምት የፍርድ ቤቱን የስረ ነገር ስልጣን ለመወሰን የግድ የሚባልበት የሕግ መሰረት የሌለ ስለመሆኑና
በአዋጅ ቁጥር 25/88 አንቀጽ 14 ፣ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁጥር 17 እና 225