የማይንቀሳቀስ ንብረት ሽያጭ ውል በቅን ልቦና የተደረገ ነው በሚል ምክንያት ብቻ በህግ ጥበቃ ሊደረግለት የማይችል ስለመሆኑ በህግ ፊት በማይፀና ሁኔታ የማይንቀሳቀስ ንብረት ባለቤትነት የምስክር ወረቀት የያዘ ሰው ይህንኑ ንብረት ለሌላ ሰው ለማስተላለፍ በውልና ማስረጃ ጽ/ቤት የሚያደርገው የሽያጭ ውል ህጋዊ ነው ሊባል የማይቻል ስለመሆኑ የማይንቀሳቀስ ንብረትን በሽያጭ ለ3ኛ ወገን ለማስተላለፍ መብት ከሌለው ሰው እያወቀ የሽያጭ ውል የፈፀመ ገዢ በቅን ልቦና የተደረገ ነው በሚል የሕግ ጥበቃ የሚደረግበት ምክንያት የሌለ ስለመሆኑ