Criminal law
Concurrent (successive) crime
Period of limitation
New criminal law art. 219(2)
በተደጋጋሚ በተፈፀመ የወንጀል ድርጊት የይርጋ ዘመኑ መቆጠር የሚጀምረው የመጨረሻው የወንጀል ድርጊት ከተፈፀመበት ቀን አንስቶ ስለመሆኑ
የወንጀል ድርጊት ለረጅም ጊዜ ሲፈፀም የቆየ ከሆነ የይርጋ ዘመኑ መቆጠር የሚጀምረው የወንጀል ድርጊቱ ካቆመበት ቀን ጀምሮ ስለመሆኑ
ወንጀል ህግ ቁጥር 219(2)