የኮንዶሚንየም ቤትን ዋጋ በአጠቃላይ የከፈለ የኮንዶሚንየም ቤት ባለቤት በፍርድ የተወሰነበት የሌላ ሰው ዕዳ ያለበት በሆነ ጊዜ ፍርድ ቤቶች ቤቱ በአፈፃፀም ተሸጦ ለዕዳው መክፈያነት እንዲውል ለማዘዝ የሚችሉ ስለመሆኑ የኮንዶሚንየም ቤት ባለሀብት የሆነ ሰው በራሱ ፈቃድ ቤቱን ለመሸጥ ለመለወጥ ወይም ለ3ኛ ወገን ለማስፈላለፍ የሚችለው ያለበትን የቤቱን ዋጋ አጠናቅቆ ከከፈለበት ጊዜ ጀምሮ አምስት ዓመት ካለፈ በኋላ ስለመሆኑ