ከአዋጅ ውጪ የማይንቀሳቀስ ንብረት ተወስዶብኛል በሚል በቀረበ አቤቱታ መነሻነት የፕራይቬታይዜሽን ኤጀንሲ በህጉ አግባብ የሚሰጠው ውሣኔ እንደ ፍርድ ቤት ውሣኔ ሊቆጠር የሚችልና ለአፈፃፀም የሚቀርብ ስለመሆኑ አንድን ጉዳይ የማየት ስልጣን ከፍርድ ቤት ውጪ ለሆነ አካል የተሰጠ በመሆኑ በዚህ አካል እየታየ ባለበት ተመሳሳይ ወቅት በፍርድ ቤት ሊታይ የማይገባ ስለመሆኑ አዋጅ ቁ. 110/87 አዋጅ ቁ. 193/92 አዋጅ ቁ. 572/2000 የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 8